- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት በዓለም አቀፍ ደረጃ 32ኛ እና በሀገራችን 18ኛውን የነጭ ሪባን ቀን ‹‹መቼም፣ የትም፣ በምንም ሁኔታ ጾታዊ ጥቃትን ዝም አንበል!!›› በሚል መሪ ቃል ከኅዳር 16-ታኅሣሥ 01/2016 ዓ/ም በአምስቱ ካምፓሶች የሚገኙ ተማሪዎችንና የአስተዳደር ሠራተኞችን በማሳተፍ አክብሯል፡፡ በአከባበሩ በሴቶች ላይ ጾታን መሠረት ያደረገ ጥቃት መንስኤና የሚያስከትለው ችግር ላይ አጠር ያለ ሥልጠና፣ ውይይት እንዲሁም የተለያዩ ሥነ ጽሑፎች በተማሪዎች ቀርበዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
International Center for Agricultural Research in Dry Areas (ICARDA) in collaboration with Arba Minch Water Technology Institute (AWTi) conducted three-day staff training for staff and post graduate students at main campus from November 29 to December 1/2023. Click here to see more photos.
Read more: ICARDA - AWTi hold Three-Day Staff Training on Soil and Water Assessment Tool (SWAT)
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥነ ምድር ጥናት ት/ክፍል በጋሞ ደጋማ አካባቢዎች አጠቃላይ የመሬት መንሸራተት አደጋ ካርታ ሥራ እና አደጋ የመቀነስ ስትራቴጂ ጥናት ሜጋ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ኅዳር 22/2016 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የመሬት መንሸራተት አደጋ ካርታ ሥራ እና አደጋ የመቀነስ ስትራቴጂ ጥናት ሜጋ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ
- Details
Entrepreneurship Development Institute (EDI) in Partnership with Arba Minch University is launching a call for the Entrepreneurship Training Workshop (ETW) for Female Academic staff of the University. The training will last for six (6) consecutive days from 25/12/2023 - 30/12/2023. The University cordially invites all female academic staff who have passion, and commitment, willingness to dedicate their time during and after the training to apply and launch their entrepreneurial journey.
- 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ
- 20ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ንቅናቄ ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ
- AMU-English Language Fellows of US State Department provide 2-day Training on Academic and Grant Writing, Scholarly Databases, and Publication
- ከጋሞ ዞን ለተወጣጡ ከፍተኛ መኮንኖችና የዲቪዥን ኃላፊ ሴት አመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ






