- Details
‹‹Human Bridge›› የተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ታኅሣሥ 01/2016 ዓ/ም የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በዓለም አቀፍ ደረጃ 32ኛ እና በኢትዮጵያ 31ኛውን የአካል ጉዳተኞች ቀን ‹‹ለአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና ለዘላቂ የልማት ግቦች ስኬት ትርጉም ያለው ትብብር›› በሚል መሪ ቃል ኅዳር 23/2016 ዓ/ም አክብሯል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
ረ/ፕ ማንያዘዋል ከበደ ከአባታቸው ከአቶ ከበደ ወ/መድኅን እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ብዙነሽ ረታ በቀድሞው ጋሞ ጎፋ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ ሰኔ 12/1972 ዓ/ም ተወለዱ፡፡
- Details
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ የጋሞ ዞንንና የካምባ ዙሪያ ወረዳ አመራሮች ዩኒቨርሲቲው ከክርስቲያን ኤይድ ጋር በመተባበር በ9.35 ሚሊየን ብር በካምባ ዙሪያ ወረዳ ዲንጋሞ ቀበሌ ማይጸሌ ወንዝ ላይ እያስገነባ የሚገኘውን የዲንጋሞ አነስተኛ የውኃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግንባታ አፈጻጸምን ኅዳር 29/2016 ዓ/ም ምልከታ አድርገዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ የጋሞ ዞንና የካምባ ዙሪያ ወረዳ አመራሮች የዲንጋሞ አነስተኛ የውኃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ






