
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ትምህርትና ሥነ-ባህሪ ሳይንስ ት/ቤት የማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ከተማ 4 የግል ት/ቤቶች ለተወጣጡ መምህራን የግምገማ አሰጣጥና የምዘና ሂደት፣ ስሜትን የመረዳትና የማንበብ ብቃት፣ ሙያዊ ፍቅር፣ የማስተማሪያ ሥነ-ዘዴና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከኅዳር 17-18/2014 ዓ.ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ከአርባ ምንጭ ከተማ የግል ት/ቤቶች ለተወጣጡ መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ

- Details
የዩኒቨርሲቲው የማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ለሚገነባው ድልድይ ኅዳር 16/2014 ዓ/ም የዲዛይን ግምገማ አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ለሚገነባው ድልድይ የዲዛይን ግምገማ አካሄደ

- Details
‹‹አሜሪካና ምዕራባውያን ሀገራት በአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ላይ ያላቸው ፍላጎት›› በሚል ርዕስ ኅዳር 25/2014 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ውይይት ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከጋሞ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር ለICT ባለሙያዎች ከኅዳር 20-25/2014 ዓ/ም የ‹‹Advanced Web Development›› ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር ለICT ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠ

- Details
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ18ኛ በሀገራችን ለ17ኛ ጊዜ የተከበረው ዓለም አቀፍ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ8ኛ ጊዜ ‹‹በሥነ ምግባር የታነፀ አመራር ከሙስና ለፀዳች ኢትዮጵያ!›› በሚል መሪ ቃል ኅዳር 21/2014 ዓ/ም በተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር ተከብሯል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ