• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ “Applied Chemistry” እና “Medical Radiology” ተማሪዎች በሙሉ

Details
Wed, 15 December 2021 8:22 am

ከዛሬ ኅዳር 27/2014 ዓ/ም ጀምሮ ሪፖርት በማድረግ ትምህርት እንድትጀምሩ አጥብቀን እናሳስባለን፡፡

የሬጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

‹‹Case Based Discussion›› በተሰኘ የማስተማሪያና የምዘና ዘዴ ላይ ለሕክምና መምህራን ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 15 December 2021 8:16 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለሚያስተምሩ ነባር የሕክምና መምህራን ‹‹Case Based Discussion›› በተሰኘ የሕክምና ትምህርት ማስተማሪያና የምዘና ዘዴ ላይ ከኅዳር 27 - ታኅሳስ 1/2014 ዓ/ም ለ5 ተከታታይ ቀናት ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ የኬዝ አፃፃፍ ዘዴዎች እና ኬዞችን ተጠቅሞ ተማሪዎችን ማስተማርና መመዘን የሥልጠናው የትኩረት ነጥቦች ናቸው፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ‹‹Case Based Discussion›› በተሰኘ የማስተማሪያና የምዘና ዘዴ ላይ ለሕክምና መምህራን ሥልጠና ተሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

Details
Wed, 15 December 2021 8:08 am

16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ‹‹ወንድማማችነት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል ኅዳር 29/2014 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከብሯል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

የማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ በ ‹‹ArcGIS and Remote Sensing›› ሶፍትዌር አጠቃቀም ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ

Details
Wed, 15 December 2021 7:48 am

የማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ በ ‹‹ArcGIS and Remote Sensing›› ሶፍትዌር አጠቃቀም ዙሪያ 2ኛና 3ኛ ዲግሪ ላላቸው መምህራን እንዲሁም የድኅረ ምረቃ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች ኅዳር 23/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ በ ‹‹ArcGIS and Remote Sensing›› ሶፍትዌር አጠቃቀም ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ

ከአርባ ምንጭ ከተማ የግል ት/ቤቶች ለተወጣጡ መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 15 December 2021 7:39 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ትምህርትና ሥነ-ባህሪ ሳይንስ ት/ቤት የማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ከተማ 4 የግል ት/ቤቶች ለተወጣጡ መምህራን የግምገማ አሰጣጥና የምዘና ሂደት፣ ስሜትን የመረዳትና የማንበብ ብቃት፣ ሙያዊ ፍቅር፣ የማስተማሪያ ሥነ-ዘዴና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከኅዳር 17-18/2014 ዓ.ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ከአርባ ምንጭ ከተማ የግል ት/ቤቶች ለተወጣጡ መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ

  1. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ለሚገነባው ድልድይ የዲዛይን ግምገማ አካሄደ
  2. ‹‹አሜሪካና ምዕራባውያን ሀገራት በአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ላይ ያላቸው ፍላጎት እና ለዜጎች ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪ›› በሚል ርዕስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ውይይት ተካሄደ
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር ለICT ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠ
  4. ዓለም አቀፍ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

Page 259 of 513

  • 254
  • 255
  • 256
  • 257
  • 258
  • 259
  • 260
  • 261
  • 262
  • 263

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap