• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

በኮቪድ-19 ዙሪያ በተሠሩ ምርምሮች ላይ ግምገማዊ ወርክሾፕ ተካሄደ

Details
Wed, 05 January 2022 12:28 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት በኮቪድ-19 ዙሪያ በተሠሩ 28 ምርምሮች ላይ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም ግምገማዊ ወርክሾፕ አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በኮቪድ-19 ዙሪያ በተሠሩ ምርምሮች ላይ ግምገማዊ ወርክሾፕ ተካሄደ

የመጽሐፍ ምረቃ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

Details
Fri, 31 December 2021 8:55 am

በጥናትና ምርምር ተደግፎ ለኢትዮጵያውያን ሕጻናት፣ መምህራንና ወላጆች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ንባብ ክሂል ለመማሪያና ለማስተማሪያ የሚሆን “Easy Ways to Read in English” ወይም “የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፍኖተ-ንባብ” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ታኅሣሥ 26/2014 ዓ/ም ከጧቱ 02፡30 ጀምሮ የዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት፣ የእንግሊዝኛ ቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ ት/ክፍል መምህራን፣ ተጋባዥ እንግዶች፣ የጋሞ ዞንና በዞኑ የሚገኙ ወረዳዎች የትምህርት ሴክተር ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ መግቢያ በር አካባቢ በሚገኘው አዳራሽ የውይይትና የመጽሐፍ ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ይካሄዳል፡፡

Read more: የመጽሐፍ ምረቃ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤት 2ኛውን ዓመታዊ የምርምር ጉባዔ አካሄደ

Details
Fri, 31 December 2021 8:47 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፌዴራል የፍትሕ እና የሕግ ምርምርና ሥልጠና ኢንስቲትዩት እና ከኢትዮጵያ የሕግ ት/ቤቶች ማኅበር ጋር በመተባበር ‹‹Contemporary Challenges, Trends and Governance of Internally Displaced Persons Protection in Ethiopia›› በሚል ርዕስ 2ኛውን ዓመታዊ የምርምር ጉባዔ አካሂዷል፡፡ በጉባዔው ከተለያዩ የከፍተኛ ትምህርትና የምርምር ተቋማት በመጡ ምሁራን ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤት 2ኛውን ዓመታዊ የምርምር ጉባዔ አካሄደ

የሕግ ት/ቤት በሽግግር ፍትሕ አማራጮች ዙሪያ ሴሚናር አካሄደ

Details
Tue, 28 December 2021 8:56 am

የሕግ ት/ቤት በሽግግር ፍትሕ አማራጮች ያለፉ ጉዳዮች መፍታት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ የዩኒቨርሲቲው ሕግ ተማሪዎች፣ መምህራንና ከዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ የተወጣጡ ግለሰቦች በተገኙበት ታኅሣሥ 12/2014 ዓ/ም ሴሚናር አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የሕግ ት/ቤት በሽግግር ፍትሕ አማራጮች ዙሪያ ሴሚናር አካሄደ

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማኅበር ኮንፍራንስ 2 የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን በላቀ የመመረቂያ ጽሑፍ ተሸላሚ ሆኑ

Details
Tue, 28 December 2021 8:56 am

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማኅበር 28ኛው ሀገር አቀፍ ኮንፍራንስ ላይ ከቀረቡ ሳይንሳዊ የምርምር ውጤቶች ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቅ ሀና እንዳሻውና በማስተርስ ዲግሪ ምሩቅ ሁሴን አሊ የላቀ የመመረቂያ ጽሑፍ በማቅረብ ታኅሣሥ 9/2014 ዓ/ም ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡

Read more: በኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማኅበር ኮንፍራንስ 2 የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን በላቀ የመመረቂያ ጽሑፍ ተሸላሚ ሆኑ

  1. ዶ/ር አንቺት ቢጀልዋን ‹‹Network Forensics፡ Privacy and Security›› በሚል ርዕስ 2ኛ መጽሐፋቸውን አሳተሙ
  2. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ከዩኒቨርሲቲው መምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞችና የካውንስል አባላት ጋር ውይይት አካሄደ
  3. በፎረንሲክ ወንጀል ምርመራና ማስረጃ አያያዝ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  4. ለ1ኛ ተርም የርቀት ትምህርት አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ

Page 256 of 513

  • 251
  • 252
  • 253
  • 254
  • 255
  • 256
  • 257
  • 258
  • 259
  • 260

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap