• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ተይዘው ሲታዩ የቆዩ ጉዳዮች ውሳኔ ተሰጠ

Details
Mon, 10 January 2022 8:02 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ሲታዩ የቆዩ የግድያ፣ የአስገድዶ መድፈር እና የአዳራሽ ወንበር ግዢ ክሶች የፍ/ቤት ውሳኔ የተሰጠባቸው መሆኑ ታኅሣሥ 13/2014 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ተገልጿል፡፡

Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ተይዘው ሲታዩ የቆዩ ጉዳዮች ውሳኔ ተሰጠ

የካምፓስ ሕይወት አማካሪነት/Campus Life Mentorship/ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 10 January 2022 7:45 am

የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ለተማሪዎች አደረጃጀት፣ ለክበባት አስተባባሪዎችና ለሴት ተማሪዎች መኝታ አስተባባሪዎች ታኅሣሥ 23/2014 ዓ/ም የካምፓስ ሕይወት አማካሪነት/ Campus Life Mentorship/ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የካምፓስ ሕይወት አማካሪነት/Campus Life Mentorship/ ሥልጠና ተሰጠ

በተለያዩ ወረዳዎች እየተሠሩ ያሉ የአካባቢና ደን ጥበቃ ሥራዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

Details
Mon, 10 January 2022 7:37 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የልማት ሥራዎች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች እየተሠሩ ያሉ የአካባቢና ደን ጥበቃ ሥራዎች ያሉበት ነባራዊ ሁኔታና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ታኅሣሥ 25/2014 ዓ/ም ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ እየተሠሩ ያሉ የአካባቢና ደን ጥበቃ ሥራዎች፣ ያሉባቸው ችግሮችና የ2014 ዓ/ም የችግኝ ስርጭት ዕቅድ በውይይቱ ተነስተዋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በተለያዩ ወረዳዎች እየተሠሩ ያሉ የአካባቢና ደን ጥበቃ ሥራዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

የገና በዓል መልካም ምኞት መግለጫ

Details
Thu, 06 January 2022 11:55 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲው የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ማኅበረሰብ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት (ገና) በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም፣ የጤና፣ የአንድነትና የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል!!

መልካም ገና!!

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

በጋሞ ዞን ወረዳዎች የሚገነቡ የባዮ ጋዝ ማብለያዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ

Details
Wed, 05 January 2022 12:41 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከደቡብ ክልል ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲና ከጋሞ ዞን ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ ጋር በመተባበር በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ቆላ ሻራ ቀበሌ እንዲሁም በምዕራብ ዓባያ ወረዳ አንኮበርና ኤልባ ቀበሌያት የሚገነቡትን የባዮ ጋዝ ማብለያዎች ታኅሣሥ 22/2014 ዓ/ም የመስክ ምልከታ አካሂደዋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በጋሞ ዞን ወረዳዎች የሚገነቡ የባዮ ጋዝ ማብለያዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ

  1. በኮቪድ-19 ዙሪያ በተሠሩ ምርምሮች ላይ ግምገማዊ ወርክሾፕ ተካሄደ
  2. የመጽሐፍ ምረቃ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
  3. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤት 2ኛውን ዓመታዊ የምርምር ጉባዔ አካሄደ
  4. የሕግ ት/ቤት በሽግግር ፍትሕ አማራጮች ዙሪያ ሴሚናር አካሄደ

Page 255 of 513

  • 250
  • 251
  • 252
  • 253
  • 254
  • 255
  • 256
  • 257
  • 258
  • 259

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap