• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ2013 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አካሄደ

Details
Thu, 29 July 2021 11:13 am

ዩኒቨርሲቲው ለ2013 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም በዋናው ግቢ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ2013 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አካሄደ

HEART Convention: AMU to go whole hog for higher grounds

Details
Tue, 27 July 2021 3:14 pm

Ministry of Science and Higher Education’s maiden event - Higher Education, Research, Technology & Industry Linkage - HEART Convention–2021, has done more than what it expected. Its acknowledgement and felicitation of crème de la crème from academic and research fields has literally set the ball rolling as those feted in different categories having got much-needed fillip vowed to raise the bar in their endeavors.

Read more: HEART Convention: AMU to go whole hog for higher grounds

ማስታወቂያ: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ በሙሉ

Details
Mon, 26 July 2021 12:11 pm

ʻʻኢትዮጵያን እናልብሳት!ʼʼ በሚል መሪ ቃል ሐምሌ 20/2013 ዓ/ም ከጧቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በአርባ ምንጭ ከተማና አካባቢው በአንድ ቀን 100 ሺህ ችግኞችን ለመትከል የተያዘውን ዕቅድ ከከተማውና አካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ለማሳካት በቤሬ ተፋሰስ እንዲሁም የፊታችን ዓርብ ሐምሌ 23/2013 ዓ/ም ʻʻGreen Legacy, Green Campus!” በሚል መሪ ቃል ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በሁሉም የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች 3ኛው አገራዊ የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ይካሄዳል፡፡

Read more: ማስታወቂያ: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ በሙሉ

የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ለመ/ር ወርቁ ውበት የመታሰቢያ ሻማ ማብራት ፕሮግራም አካሄደ

Details
Mon, 26 July 2021 12:11 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ማኅበረሰብ በቅርቡ በሞት ለተለዩት መ/ር ወርቁ ውበት የተሰማውን ሐዘን ለመግለጽ ሐምሌ 16/2013 ዓ.ም የሻማ ማብራት ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ በአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት፣ በኮሌጁ ዲን፣ በመምህራንና በተማሪዎች በንግግር፣ በጽሑፍና በግጥም የሐዘን መግለጫ ቀርቧል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ለመ/ር ወርቁ ውበት የመታሰቢያ ሻማ ማብራት ፕሮግራም አካሄደ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሰላም በር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

Details
Mon, 26 July 2021 12:11 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 114 ሺህ ብር የሚያወጡ የሕክምና ቁሳቁሶችን ለሰላም በር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሐምሌ 14/2013 ዓ/ም ድጋፍ አድርጓል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሰላም በር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

  1. ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ከዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ የተላለፈ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት
  2. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ዕቅድ በዩኒቨርሲቲው ካውንስል ተገምግሞ ፀደቀ
  3. ዋናው ግቢ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በአገልግሎት አጠቃቀም ዙሪያ ኦረንቴሽን ሰጠ
  4. Call for Comprehensive Grand Research Project Proposals

Page 281 of 518

  • 276
  • 277
  • 278
  • 279
  • 280
  • 281
  • 282
  • 283
  • 284
  • 285

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap