• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Offices
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • SYMPOSIA
    • Sustainable Water Resources Development
    • ICET
    • Science for Sustainable Development
    • Research for Development
    • Indigenous Knowledge Studies
    • Annual Research and Publication Review
    • International Enset Symposium
      • Enset Symposium 2024
      • Enset Symposium 2023
    • PUBLIC EVENTS
      • FDRE, Nations and Nationalities Day
      • FDRE, Patriots' Day
      • Victory of Adwa
      • Community and Science Open Day
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
1.jpeg
2.jpeg
EngShalekaGirmaMuluneh.jpeg
CallforPaper-3.jpeg
photo_2026-01-21_16-39-28.jpeg
previous arrow
next arrow

የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ሕዝብ ምክር ቤት ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የዕውቅና ምስክር ወረቀት አበረከተ

Details
Mon, 04 April 2022 9:03 am

የሴቶችን አቅም ከማጎልበት፣ ከሕግና ከሥልጠና ድጋፎች አንጻር አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ለሠራቸው ሥራዎች የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ሕዝብ ምክር ቤት መጋቢት 19/2014 ዓ/ም የዕውቅና ምስክር ወረቀት አበርክቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ሕዝብ ምክር ቤት ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የዕውቅና ምስክር ወረቀት አበረከተ

የምርምር ውጤት ማረጋገጫ (Research Result Validation) ወርክ ሾፕ ተካሄደ

Details
Fri, 01 April 2022 8:29 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥነ-ትምህርትና ሥነ-ባህሪ ሳይንስ ት/ቤት ‹‹Enhancing Community Development in Malo Koza Woreda›› በሚል ርዕስ በመሎ ኮዛ ወረዳ ላሃ ከተማ መጋቢት 17/2014 ዓ.ም የምርምር ውጤት ማረጋገጫ ወርክ ሾፕ አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የምርምር ውጤት ማረጋገጫ (Research Result Validation) ወርክ ሾፕ ተካሄደ

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሳውላ ካምፓስ ተከበረ

Details
Fri, 01 April 2022 8:29 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት በዓለም ለ111ኛ በሀገራችን ለ46ኛ ጊዜ የተከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ‹‹እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ›› በሚል መሪ ቃል መጋቢት 15/2014 ዓ/ም የካምፓሱ ማኔጂንግ ዳይሬክተር፣ ሴት የአስተዳደር ሠራተኞችና ሴት ተማሪዎች በተገኙበት በሳውላ ካምፓስ አክብሯል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሳውላ ካምፓስ ተከበረ

Call for papers

Details
Tue, 29 March 2022 12:24 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ “Vita” ከተሰኘ ድርጅት ጋር በትብብር ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደ

Details
Mon, 28 March 2022 6:35 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ም/ፕ ጽ/ቤት ከአየር ንብረት ጋር ተስማሚ የሆኑ አማራጭ የኃይል ቴክኖሎጂዎችን ለማኅበረሰቡ በጋራ በማዳረስና በሌሎች የትብብር ሥራ አማራጮች ዙሪያ መጋቢት 16/2014 ዓ/ም ውይይት ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ “Vita” ከተሰኘ ድርጅት ጋር በትብብር ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደ

  1. የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አል ቡስራ ባስኑር (Al Busyra Basnur) በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ገለጻ አደረጉ
  2. የባዮ-ጋዝ ቴክኖሎጂ ጥገና የመጀመሪያ ዙር ሳይት ምልከታ ተካሄደ
  3. ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በሥራ ፈጠራ አመለካከትና የሥራ ፈጠራ ክሂሎት ላይ ሥልጠና ተሰጠ
  4. የሐዘን መግለጫ

Page 280 of 550

  • 275
  • 276
  • 277
  • 278
  • 279
  • 280
  • 281
  • 282
  • 283
  • 284

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Copyright © 2026 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap