• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
photo_2025-09-04_09-57-18.jpeg
previous arrow
next arrow

በሥራ ላይ ልምምድ የቆዩ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህራን ሪፖርት ተገመገመ

Details
Mon, 20 June 2022 10:47 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የኢንደስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በሥራ ላይ ልምምድ የቆዩ የኮሌጁ መምህራንን ሪፖርት ሰኔ 04/2014 ዓ/ም ገምግሟል፡፡ በዕለቱ ከመንግሥትና ከግል ድርጅቶች ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችል የስምምነት መግባቢያ ሰነድም ተፈራርሟል፡፡

Read more: በሥራ ላይ ልምምድ የቆዩ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህራን ሪፖርት ተገመገመ

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

Details
Thu, 16 June 2022 11:12 am

2014 Summer advertisment-1

ማስታወቂያ

Details
Thu, 16 June 2022 10:54 am

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ የክረምት መርሃ-ግብር ተማሪዎች በሙለ

የ2014 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ምዝገባ ሐምሌ 4-5/2014 ዓ.ም ስለሚካሄድ በተጠቀሱት ቀናት
በየካምፓሶቻችሁ ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እየገለጽን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን
ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ እንዲሁም ይህ ማስታወቂያ የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችን
የማይመለከት መሆኑን ያስታውቃል፡፡


የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስር የምርምር ውጤቶች ወደ ገበያ የሚገቡበት የገንዘብ ድጋፍ ውድድር አሸነፈ

Details
Wed, 15 June 2022 1:38 pm

የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) እና የእንግሊዝ ተራድኦ ድርጅት (FCDO) ድጋፍ የሚያደርጉለት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ባዘጋጁት የዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስር የምርምር ውጤቶች ወደ ገበያ የሚገቡበት የገንዘብ ድጋፍ ውድድር ላይ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊ ሆኗል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስር የምርምር ውጤቶች ወደ ገበያ የሚገቡበት የገንዘብ ድጋፍ ውድድር አሸነፈ

አርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ3 የድኅረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች የውጭ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ አካሄደ

Details
Wed, 15 June 2022 1:31 pm

በአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስር በሚገኙ ሚቲዎሮሎጂ እና ሀይድሮሎጂ ፋከልቲዎች በቀረቡ 2 የሦስተኛ ዲግሪና 1 የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት ፕሮግራሞች ሰኔ 6/2014 ዓ/ም የውጭ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ3 የድኅረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች የውጭ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ አካሄደ

  1. በአዲስ ገቢ ተማሪዎች መካከል የእግር ኳስ ውድድር ተካሄደ
  2. የዋጋ ግሽበት ሳይንሳዊ ጥናት ላይ ትምህርታዊ ገለጻ ተሰጠ
  3. በአመራር ክሂሎት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራና ሰብእና ግንባታ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  4. 20ኛው ዓለም አቀፍ ‹‹ዘላቂ የውሃ ሀብት ልማት›› የምርምር ሲምፖዚየም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Page 244 of 530

  • 239
  • 240
  • 241
  • 242
  • 243
  • 244
  • 245
  • 246
  • 247
  • 248

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap