• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለተመደቡ የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ

Details
Fri, 20 May 2022 12:40 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በኮሌጁ ለተመደቡ የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ አቀባበል እንዲሁም በ2013 ዓ/ም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ3ኛ ዓመት ተማሪዎችና ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተመድበው በአንድ ሴሚስተር የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ከየት/ክፍሉ ሁለት ሁለት ተማሪዎች የሽልማት መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለተመደቡ የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ

‹‹የዜጎች ቀጥተኛ ሚና ለሁለንተናዊ ብልጽግና›› በሚል መሪ ቃል የምሁራን ውይይት ተካሄደ

Details
Wed, 18 May 2022 1:55 pm

‹‹የዜጎች ቀጥተኛ ሚና ለሁለንተናዊ ብልጽግና›› በሚል መሪ ቃል የምሁራን የውይይት መድረክ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሚያዝያ 8/2014 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ‹‹የዜጎች ቀጥተኛ ሚና ለሁለንተናዊ ብልጽግና›› በሚል መሪ ቃል የምሁራን ውይይት ተካሄደ

8ኛው ሀገራዊ ምርምር ለልማት ዓውደ ጥናት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Details
Mon, 16 May 2022 3:14 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምርምር ዳይሬክቶሬት ከማኅበራዊ ሳይንስና ስነ ሰብ ኮሌጅ፣ ከቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እንዲሁም ከስነ ትምህርትና ስነ ባህርይ ሳይንስ እና ከሕግ ት/ቤት ጋር በመተባበር 8ኛውን ሀገር አቀፍ ምርምር ለልማት አውደ ጥናት ከግንቦት 05-06/2014 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ 

Read more: 8ኛው ሀገራዊ ምርምር ለልማት ዓውደ ጥናት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

ለ3ኛ ዲግሪ ትምህርት አመልካች ሴት መምህራን የማነቃቂያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 16 May 2022 3:01 pm

AMU-IUC ፕሮግራም ለሁለተኛ ዙር ላወጣው የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል አመልካች ሴት መምህራን ግንቦት 4/2014 ዓ/ም የማነቃቂያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: ለ3ኛ ዲግሪ ትምህርት አመልካች ሴት መምህራን የማነቃቂያ ሥልጠና ተሰጠ

በሥርዓተ ጾታና ጾታዊ ትንኮሳ ላይ የግንዛቤ ማስጨጫ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 16 May 2022 2:53 pm

የዩኒቨርሲቲው የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ለዓባያ፣ ጫሞና ነጭ ሳር ካምፓስ የአስተዳደር ሠራተኞች የጾታና የሥርዓተ ጾታ ምንነት፣ የጾታዊ ጥቃቶች ምንነትና ዓይነቶች፣ ጾታዊ ጥቃቶችን መከላከያ መንገዶች እና መሰል ጉዳዮች ዙሪያ ከግንቦት 02-03/2014 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: በሥርዓተ ጾታና ጾታዊ ትንኮሳ ላይ የግንዛቤ ማስጨጫ ሥልጠና ተሰጠ

  1. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእግር ኳስ ክሂሎት ላላቸው ከአርባ ምንጭና አካባቢው ለተመለመሉ ታዳጊዎች የተለያዩ የእግር ኳስ ቁሳቁሶች አበረከተ
  2. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች አቀባበል አደረገ
  3. ለ‹‹Dream Team›› አባላትና ለግብርና ባለሙያዎች በ‹‹PlantVillage›› እና ‹‹PlantVillageNuru›› ሶፍትዌር መተግበሪያ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  4. ለተመራቂ ተማሪዎች የሥራ ፈጠራ ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ

Page 245 of 522

  • 240
  • 241
  • 242
  • 243
  • 244
  • 245
  • 246
  • 247
  • 248
  • 249

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap