
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የእንሰት ምርትና ምርታማነትን እንዲሁም የማብላላት ሂደትን የሚያሻሽሉ ቴክኖሎጂዎችን በጋሞ ዞን ደጋማ አካባቢዎች በሚገኙ 4 ወረዳዎች ለሚኖሩ እንሰት አብቃይ አርሶ አደሮች ለማዳረስ 2.3 ሚሊየን ብር የተመደበለት ፕሮጀክት ቀርጾ እየሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡
Read more: የእንሰት ቴክኖሎጂዎችን በጋሞ ደጋማ አካባቢዎች ለማዳረስ ፕሮጀክት ተቀርጾ እየተሠራ ነው

- Details
በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች አዘጋጅነት በኢንስቲትዩቶቹ የተለያዩ ሥራ ክፍሎች ለሚሠሩ ባለሙያዎች ከግንቦት 18-23/2014 ዓ/ም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ‹‹የኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ለዘላቂ ልማት እና ተግዳሮቶች/3rd National Conference on Innovation and Challenges in Engineering and Technology for Sustainable Development›› በሚል ርዕስ 3ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ዓውደ ጥናት ከግንቦት 26 - 27/2014 ዓ/ም ድረስ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ‹‹የኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ለዘላቂ ልማት እና ተግዳሮቶች›› በሚል ርዕስ 3ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ዓውደ ጥናት ሊካሄድ ነው

- Details
የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት/AWTI/ ከኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት/EWTI/ ጋር በመተባበር ለኢንስቲትዩቱ መምህራን፣ ተመራማሪዎችና ተማሪዎች በውሃ ንጽሕና አጠባበቅና በፍሳሽ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ከግንቦት 19-21/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ለ2014 ዓ/ም አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች ከግንቦት 13-21/2014 ዓ/ም የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ሰጥቷል::ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ