• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የሐዘን መግለጫ

Details
Wed, 27 April 2022 6:17 am

ተማሪ ዳዊት ጥላሁን ከአባቱ ከአቶ ጥላሁን አያኖ እና ከእናቱ ከወ/ሮ መብራት ደቻሳ ጥቅምት 27/1989 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ከተማ ተወለደ፡፡ ተማሪ ዳዊት የ1ኛ ደረጃ ትምህርቱን በጫሞ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት እና የፕሪፓራቶሪ ትምህርቱን በጫሞ ሁለተኛ ደረጃና መሠናዶ ት/ቤት ተከታትሏል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የሐዘን መግለጫ

የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ “UpToDate” የተሰኘ ሶፍትዌር ለ5 ዓመታት በነፃ የመጠቀም ፈቃድ አገኘ

Details
Tue, 26 April 2022 1:52 pm


በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለሕክምና ት/ቤት መመህራንና ተማሪዎች አገልግሎት የሚውል “UpToDate” የተሰኘ ሶፍትዌርን ለ5 ዓመታት በነፃ የመጠቀም ፈቃድ ማግኘቱ ተገለፀ፡፡

Read more: የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ “UpToDate” የተሰኘ ሶፍትዌር ለ5 ዓመታት በነፃ የመጠቀም ፈቃድ አገኘ

የግብርና ባዮ-ቴክኖሎጂ ፎረም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Details
Tue, 26 April 2022 12:54 pm

‹‹Open Forum on Agricultural Bio-technology›› በሚል ርዕስ ‹OFAB-Ethiopia› የደቡብ ምዕራብ ቅርንጫፍ ያዘጋጀው ፎረም ሚያዝያ 08/2014 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት ተካሂዷል፡፡

Read more: የግብርና ባዮ-ቴክኖሎጂ ፎረም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድሮን ካሜራ አጠቃቀም ሥልጠና ሰጠ

Details
Tue, 26 April 2022 6:00 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር /INSA/ ጋር በመተባበር በድሮን ካሜራ አጠቃቀም ዙሪያ ከዩኒቨርሲቲው የተለያዩ የትምህርትና ሥራ ክፍሎች ለተወጣጡ መምህራን፣ ተመራማሪዎችና ባለሙያዎች እንዲሁም ከነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክና ከ“GIZ” ለተወጣጡ ባለሙያዎች ከሚያዝያ 3-12/2014 ዓ/ም ድረስ ለ10 ቀናት የቆየ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ 

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድሮን ካሜራ አጠቃቀም ሥልጠና ሰጠ

በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ሺሪ ሮበርት ሼትኪንቶንግ (Shri Robert Shetkintong) በተገኙበት በዩኒቨርሲቲው ከሚያስተምሩ ሕንዳውያን መምህራን ጋር ውይይት ተካሄደ

Details
Tue, 26 April 2022 5:46 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ሺሪ ሮበርት ሼትኪንቶንግ (Shri Robert Shetkintong) በተገኙበት በዩኒቨርሲቲው ከሚያስተምሩ ሕንዳውያን መምህራን ጋር ሕንድ ሀገር ከሚገኙ ተቋማት ጋር በትብብር ግንኙነት በመፍጠር ምርምር፣ ማኅበረሰብ አገልግሎትና የቴክሎጂና የፈጠራ ሥራዎችን በጋራ መሥራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ሚያዝያ 12/2014 ዓ/ም ውይይት ተካሂዷል፡፡

Read more: በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ሺሪ ሮበርት ሼትኪንቶንግ (Shri Robert Shetkintong) በተገኙበት በዩኒቨርሲቲው ከሚያስተምሩ ሕንዳውያን መምህራን...

  1. ለ2014 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች የተቀጣሪነት ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ
  2. የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ
  3. በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና የሠርቶ ማሳያ መሬት ላይ በተነሳ ውዝግብ ላይ የተሰጠ መግለጫ
  4. Call For Papers

Page 248 of 522

  • 243
  • 244
  • 245
  • 246
  • 247
  • 248
  • 249
  • 250
  • 251
  • 252

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap