- Details
በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት በትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ በ2014 የትምህርት ዘመን ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ፡-
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትነት ከተቋቋመበት ከ1979 ዓ/ም ጀምሮ ለአርባ ምንጭ ከተማ፣ ለጋሞ ዞንና የዞኑ ወረዳዎች፣ አጎራባች ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች እንዲሁም ከተማ አስተዳደሮች ከመደበኛው መማር ማስተማርና ምርምር ጎን ለጎን በማኀበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ እያገለገለ ቆይቷል፡፡
Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና የሠርቶ ማሳያ መሬት ላይ በተነሳ ውዝግብ ላይ የተሰጠ መግለጫ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኢንፎክን የመጻሕፍት እና የመረጃ ማዕከል ‹‹የብዕር ጥበብ›› አስተዋይ ወጣት ለኢትዮጵያ አንድነት በሚል ርዕስ ሚያዝያ 8/2014 ዓ/ም የኪነ ጥበብ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ ጋዜጠኛና ደራሲ ዘነበ ወላ፣ ደራሲ መሐመድ አሊ (ቡርሃን አዲስ) እና የጋሞ አባቶች በተጋባዥ እንግድነት ተገኝተዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ‹‹የብዕር ጥበብ›› አስተዋይ ወጣት ለኢትዮጵያ አንድነት በሚል ርዕስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የኪነ ጥበብ ፕሮግራም ተካሄደ