• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ “Vita” ከተሰኘ ድርጅት ጋር በትብብር ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደ

Details
Mon, 28 March 2022 6:35 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ም/ፕ ጽ/ቤት ከአየር ንብረት ጋር ተስማሚ የሆኑ አማራጭ የኃይል ቴክኖሎጂዎችን ለማኅበረሰቡ በጋራ በማዳረስና በሌሎች የትብብር ሥራ አማራጮች ዙሪያ መጋቢት 16/2014 ዓ/ም ውይይት ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ “Vita” ከተሰኘ ድርጅት ጋር በትብብር ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደ

የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አል ቡስራ ባስኑር (Al Busyra Basnur) በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ገለጻ አደረጉ

Details
Mon, 28 March 2022 6:27 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት አዘጋጅነት ‹‹Public Diplomacy for Global Cooperation›› በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና አፍሪካ ኅብረት የኢንዶኔዢያ አምባሳደር አል ቡስራ ባስኑር (Al Busyra Basnur) መጋቢት 15/2014 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ተገኝተው ገለጻ አድርገዋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አል ቡስራ ባስኑር (Al Busyra Basnur) በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ገለጻ አደረጉ

የባዮ-ጋዝ ቴክኖሎጂ ጥገና የመጀመሪያ ዙር ሳይት ምልከታ ተካሄደ

Details
Sat, 26 March 2022 6:42 am

የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ቆላ ሻራ ቀበሌ እያስጠገነ ያለውን የባዮ-ጋዝ ማብለያ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዙር ሳይት ምልከታ መጋቢት 14/2014 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የባዮ-ጋዝ ቴክኖሎጂ ጥገና የመጀመሪያ ዙር ሳይት ምልከታ ተካሄደ

ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በሥራ ፈጠራ አመለካከትና የሥራ ፈጠራ ክሂሎት ላይ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Sat, 26 March 2022 6:31 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ማፍለቂያ ማዕከል ለጫሞና ለአርባ ምንጭ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በሥራ ፈጠራ አመለካከትና የሥራ ፈጠራ ክሂሎት ላይ መጋቢት 10/2014 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በሥራ ፈጠራ አመለካከትና የሥራ ፈጠራ ክሂሎት ላይ ሥልጠና ተሰጠ

የሐዘን መግለጫ

Details
Sat, 26 March 2022 6:24 am

አቶ ካሣሁን ደለለኝ ከአባታቸው ከአቶ ደለለኝ ታችበሌ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ዓለምነሽ ተረፈ በቀድሞ ጋሞ ጎፋ ክ/ሀገር በሳውላ ከተማ ነሐሴ 30/1976 ዓ.ም ተወለዱ፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

  1. የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የግማሽ ዓመት የምርምር ሥራዎች የመስክ ጉብኝት አካሄደ
  2. እድሳት የተደረገላቸው የ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ማደሪያ ሕንፃዎችና በግቢ ውበት የተሠሩ ሥራዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት በቁ
  3. የኮሚዩኒቲ ት/ቤቶች የ2014 የትምህርት ዘመን የ1ኛ ሴሚስተር የማጠቃለያ ውይይት ተደረገ
  4. በግዢ አፈፃፀምና በንብረት አስተዳደር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Page 253 of 522

  • 248
  • 249
  • 250
  • 251
  • 252
  • 253
  • 254
  • 255
  • 256
  • 257

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap