• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የ"Access Scholarship" ፕሮግራም የሥልጠና ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

Details
Tue, 28 January 2025 7:58 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በአርባ ምንጭ ከተማ ከሚገኙ አራት ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች "Acces Scholarship" የተሰኘ የሥልጠና ፕሮግራም የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ጥር 17/2017 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የ"Access Scholarship" ፕሮግራም የሥልጠና ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

በምርምር ሥነ ምግባር ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 28 January 2025 7:50 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በምርምር ሥነ ምግባር፣ ዓለም ዓቀፋዊ የምርምር ተሞክሮዎች፣ በምርምር መርሆዎች እንዲሁም በትምህርት ተቋማቱ የምርምር ሥነ ምግባር ኮሚቴ ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ እና ተያያዥ ርእሰ ጉዳዮች ላይ ከጥር 16-17 2017 ዓ/ም በገጽ ለገጽ እና በበይነ መረብ የታገዘ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በምርምር ሥነ ምግባር ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

የምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት በሥሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ውል (KPI) ተፈራረመ

Details
Tue, 28 January 2025 7:47 am

የምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝደንት በሥሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር እንዲሁም ዋና ዳይሬክቶሬቶች በሥራቸው ከሚገኙ ዳይሬክተሮችና አስተባባሪዎች ጋር በ2017 ዓ.ም ተግባራዊ የሚደረግ የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ውል (KPI) ጥር 16/2017 ዓ.ም ተፈራርመዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት በሥሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ውል (KPI) ተፈራረመ

የ2017 ዓ/ም የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

Details
Tue, 28 January 2025 7:38 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ/ም የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ጥር 15/2017 ዓ/ም ገምግሟል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የ2017 ዓ/ም የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

በኩልፎና አባያ ካምፓሶች በሚገኙ  ቤተ ሙከራዎች ላይ  ምልከታ ተካሄደ

Details
Tue, 28 January 2025 7:19 am

የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ጥር 14/2015 ዓ/ም በኩልፎና አባያ ካምፓሶች በሚገኙ የቤተ ሙከራ ክፍሎች ምልከታ በማድረግ በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በኩልፎና አባያ ካምፓሶች በሚገኙ  ቤተ ሙከራዎች ላይ  ምልከታ ተካሄደ

  1. AMU Researcher Receives Best Presentation Award at International Conference
  2. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸው ቋንቋዎችን ማዳን የሚያስችሉ ምርምሮችን እያከናወነ መሆኑን ገለጸ
  3. በዩኒቨርሲቲው ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ‹‹Causes of Postharvest losses of Horticultural Crops in Ethiopia›› በሚል ርእስ ሴሚናር ተካሄደ
  4. ዩኒቨርሲቲው በአባያ ካምፓስ ያሠራው የሕፃናት ማቆያ ማእከል ተመረቀ

Page 28 of 513

  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap