
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር እና ‹‹MasterCard Foundation››፣ ‹‹ASU›› እና ‹‹SYS›› ዓለም አቀፍ አጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ‹‹e-SHE›› የተሰኘ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ ትምህርት ማስጀመርና የተጠናከረ የትምህርት ሥርዓት መፍጠር የሚያስችል ፕሮጀክትን አስመልክቶ ጥቅምት 28/2017 ዓ/ም በሁሉም ካምፓስ ለሚገኙ መምህራን ኦሬንቴሽን ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹e-SHE›› የተሰኘ በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ ትምህርት ማስጀመሪያ ኦሬንቴሽን ሰጠ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የኢንተርፕርነርሽፕ ልማትና ማበልፀጊያ ማዕከል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ11ኛ ጊዜ ከኀዳር 9 - 15/2017 ዓ.ም የሚከበረውን የኢንተርፕርነርሽፕ ሳምንት ምክንያት በማድረግ በዩኒቨርሲቲያችን ለ3ኛ ጊዜ ተማሪዎችን ባሳተፈ ሁኔታ የቢዝነስ ዕቅድ ውድድር እና የኢንተርፕርነርሽፕ ሥልጠና በሁሉም ግቢዎች እያከናወነ ይገኛል፡፡

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተመራጭ የተማሪዎች ኅብረት ሥራ አመራር ከዩኒቨርሲቲው አመራር አካላት ጋር ጥቅምት 30/2017 ዓ/ም የትውውቅና ሥራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት የትውውቅና ሥራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሄደ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሚገኙ የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ አማካሪዎች 1ኛ ዙር ዓለም ዓቀፍ የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ከኅዳር 1-2/2017 ዓ/ም ተሰጥቷል፡፡ ሥልጠናው በጅማና በቤልጅየሙ ‹‹Ghent›› ዩኒቨርሲቲ ትብብር እንዲሁም በ ‹‹VLIR-UOS›› የገንዘብ ድጋፍ የሚሠራው ‹‹Ethiopian SuperStars›› የተሰኘ ፕሮጀክት ሥራ አካል ነው፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለ3ኛ ዲግሪ ተማሪ አማካሪዎች 1ኛ ዙር ዓለም ዓቀፍ የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ተሰጠ