
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በ45 ዩኒቨርሲቲዎች ከኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት እና ከሥራና ክሂሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ሀገራዊ የግብርና ናሙና ቆጠራ ለማካሄድ ከዞንና ወረዳዎች ለተወጣጡ ሠልጣኞች ከነሐሴ 17/2016 ዓ/ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ተጠናቆ የሠልጣኞች ሽኝት መርሃ ግብር መስከረም 11/2017 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ በሥልጠናው ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተለያዩ ወረዳዎችና ዞኖች የተወጣጡ 858 ሠልጣኞች ተሳትፈዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በ45ቱ ዩኒቨርሲቲዎች ሲሰጥ የቆየው ሀገራዊ የግብርና ናሙና ቆጠራ ሠልጣኞች ሥልጠና ተጠናቀቀ

- Details
Arba Minch University/AMU/ College of Medicine and Health Sciences and Arba Minch General Hospital/AMGH/, Ethiopia, and Menzies School of Health Research, Australia, inked an agreement to conduct the collaborative Study entitled “A revised ‘tafenoquine’ dose to improve radical cure for ‘vivax’ malaria” at Nech Sar Campus on 13th September, 2024. Click here to see more photos.

- Details
Dear AMU ArcGIS community, AMU-ESRI Coordination Office is pleased to notify that the ArcGIS license for Arba Minch University has been successfully renewed. The office confirms that after the expiry of previous license, through dedicated efforts and extensive correspondence with ESRI Eastern Africa, it has successfully been renewed as of September 17, 2024.
Read more: ArcGIS License Renewal and Access Instructions Notification

- Details
አቶ ደሳለኝ አባይነህ ከአባታቸው ከአቶ አባይነህ አግሮ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ አስናቀች ዳርሳ በወላይታ ዞን ሁምቦ ወረዳ መጋቢት 10/1978 ዓ/ም ተወለዱ፡፡

- Details
የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተዘነጉ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ሥልጠናና ምርምር ማዕከል በስትራቴጂያዊ ዕቅድ አፈጻጸምና በቀጣይ ዕቅዶች ላይ ጳጉሜ 03/2016 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በተዘነጉ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ሥልጠናና ምርምር ማዕከል ዕቅድ አፈጻጻም ላይ ውይይት ተካሄደ