• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Offices
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • SYMPOSIA
    • Sustainable Water Resources Development
    • ICET
    • Science for Sustainable Development
    • Research for Development
    • Indigenous Knowledge Studies
    • Annual Research and Publication Review
    • International Enset Symposium
      • Enset Symposium 2024
      • Enset Symposium 2023
    • PUBLIC EVENTS
      • FDRE, Nations and Nationalities Day
      • FDRE, Patriots' Day
      • Victory of Adwa
      • Community and Science Open Day
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
1.jpeg
2.jpeg
EngShalekaGirmaMuluneh.jpeg
CallforPaper-3.jpeg
previous arrow
next arrow

ለ2014 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 05 July 2022 6:06 am

አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የ‹‹Ethio Jobs›› አጋር ድርጅት ከሆነው ‹‹Derja.com›› ጋር በመተባበር ለ2014 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች ‹‹Self Discovery››፣ ‹‹Building Self Image››፣ ‹‹Communication at the Work Place››፣ ‹‹Analytical Thinking››› በሚሉና ሌሎችም ርዕሶች ዙሪያ ከሰኔ 17-21/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: ለ2014 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች ሥልጠና ተሰጠ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት መምህራን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

Details
Tue, 05 July 2022 5:56 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለጂኦግራፊና አካባቢያዊ ጥናት ት/ክፍል መምህር ዶ/ር አበራ ኡንቻ እና ለውሃ አቅርቦትና አካባቢ ምኅንድስና ፋከልቲ መምህር ዶ/ር አክበር ጩፎ የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት መምህራን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

Details
Tue, 05 July 2022 5:49 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን በቅድመ ምረቃ 193 እና በ2ኛ ዲግሪ 6 በድምሩ 199 ተማሪዎችን ሰኔ 26/2014 ዓ.ም አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል 89ኙ ሴቶች ናቸው፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ በቅድመና ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ35ኛ ጊዜ አስመረቀ

Details
Mon, 04 July 2022 6:24 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በ2ኛ ዲግሪ መርሃ ግብሮች በመደበኛ፣ በማታ፣ በክረምት፣ በሳምንት መጨረሻ እና በተከታታይና ርቀት፣ እንዲሁም በ3ኛ ዲግሪ በመደበኛ መርሃ ግብር ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ 2,561 ተማሪዎችን ሰኔ 25/2014 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል 662ቱ ሴቶች ናቸው፡፡

Read more: አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ በቅድመና ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ35ኛ ጊዜ አስመረቀ

አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ በቅድመና ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ35ኛ ጊዜ ሊያስመርቅ ነው

Details
Fri, 01 July 2022 6:10 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሰኔ 23/2014 ዓ/ም ባደረገው ስብሰባ በመጀመሪያና በ2ኛ ዲግሪ መርሃ ግብር በመደበኛ፣ በማታ፣ በክረምት፣ በሳምንት መጨረሻ እና በተከታታይና ርቀት እንዲሁም በ3ኛ ዲግሪ በመደበኛ መርሃ ግብር ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ 2,540 ተማሪዎችን ቅዳሜ ሰኔ 25/2014 ዓ/ም እና እሁድ ሰኔ 26/2014 ዓ/ም እንዲመረቁ ወስኗል፡፡

Read more: አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ በቅድመና ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ35ኛ ጊዜ ሊያስመርቅ ነው

  1. 3ኛው ሀገራዊ ዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ፎረም ተካሄደ
  2. የዩኒቨርሲቲው የሥራ አመራር ቦርድ የቀድሞ አባላት ሽኝትና የአዲስ አባላት ትውውቅ መርሃ ግብር ተካሄደ
  3. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም ነባር ቅድመ-ምረቃና ድኅረ-ምረቃ ክረምት ተማሪዎች በሙሉ
  4. በምርምር ሥነ ምግባር መርሆዎች ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

Page 260 of 550

  • 255
  • 256
  • 257
  • 258
  • 259
  • 260
  • 261
  • 262
  • 263
  • 264

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Copyright © 2026 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap