• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ‹‹Biodiversity Conservation and Management›› የትምህርት ፕሮግራም በ3ኛ ዲግሪ አስመረቀ

Details
Fri, 02 July 2021 9:25 am

የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ‹‹Biodiversity Conservation and Management›› የትምህርት ፕሮግራም በ3ኛ ዲግሪ ለማስመረቅ የሚያስችለውን ቅድመ ሁኔታ አጠናቋል፡፡ ዕጩ ተመራቂ ዶ/ር ዘውድነህ ቶማስ ለምረቃ ብቁ የሚያደርገውን ጥናታዊ ጽሑፍ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገራት እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ምሁራን በተገኙበት ሰኔ 21/2013 ዓ/ም አቅርቧል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ‹‹Biodiversity Conservation and Management›› የትምህርት ፕሮግራም በ3ኛ ዲግሪ አስመረቀ

አርባ ምንጭ ዩኒቪርሲቲ ለድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

Details
Fri, 02 July 2021 9:00 am

ዩኒቨርሲቲው ለሕክምና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ሰኔ 21/2013 ዓ.ም ለድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ድጋፍ አድርጓል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ ድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በከተማው በሆስፒታል ደረጃ አገልግሎት መስጠት በመጀመሩ መደሰታቸውን ገልጸው ከሕዝብ ቁጥር መጨመር ጋር ተያይዞ የሚስተዋለውን የሕክምና አገልግሎት ጫና የሚቀንስ መሆኑን ተናግረዋል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቪርሲቲ ለድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የምርምር ሥራዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ

Details
Fri, 02 July 2021 9:00 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ዓመታዊውን የምርምር ሥራዎች የመስክ ጉብኝት የኮሌጁ መምህራን፣ ተመራማሪዎችና ተማሪዎች በተገኙበት ሰኔ 24/2013 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የምርምር ሥራዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ

PHD Dissertation Public Defense

Details
Wed, 30 June 2021 7:06 am

Program: Operations research

Title: A Two-Staged Interval-Valued Neutrosophic Soft Set Traffic Signal Control Model For Four Way Isolated Signalized Intersections

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ አገር አቀፍ የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ

Details
Wed, 30 June 2021 7:06 am

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከውጪ ጉዳይ እና ከውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴሮች ጋር በመተባበር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ወቅታዊ ሁኔታና የምሁራንን ትኩረት በሚሹ የሳይንስና የፐብልክ ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ውይይት ሰኔ 11/2013 ዓ/ም አካሂዷል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ አገር አቀፍ የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ

  1. በ2013 የትምህርት ዘመን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
  2. AMU hosts 2nd Doctoral Day; welcomes 37 PhD returnees
  3. የመጀመሪያው የምርምር፣ የቴክኖሎጂና የኢንደስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን ተካሄደ
  4. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ከ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ መልስ የችግኝ ተከላ አካሄዱ

Page 281 of 513

  • 276
  • 277
  • 278
  • 279
  • 280
  • 281
  • 282
  • 283
  • 284
  • 285

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap