• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ

Details
Tue, 11 February 2020 7:22 am

የዩኒቨርሲቲው የ2012 ትምህርት ዘመን የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የካውንስል አባላት በተገኙበት ጥር 16/2012 ዓ/ም ተገምግሟል፡፡

ባለፉት 6 ወራት ውስጥ በሁሉም ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትን ለመፈተሽ፣ ደካማና ጠንካራ ጎኖችን ለመለየት እና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ የውይይት መድረኩ የተዘጋጀ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ ገልፀዋል፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ

Read more: የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ

ከሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በወረዱ አዳዲስ መመሪያዎችና የሥራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

Details
Tue, 11 February 2020 7:18 am

የዩኒቨርሲቲው ካውንስል ከሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በወረዱ አዳዲስ መመሪያዎችና የሥራ አቅጣጫዎች እንዲሁም በዘርፉ የቀጣይ 10 ዓመታት ዕቅድ ዙሪያ ጥር 5/20112 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡

ሠላማዊ የመማር ማስተማር ሂደትን ማስፈንና ማዝለቅ፣ ዩኒቨርሲቲዎችን በመስክና በተልዕኮ መለየት፣ የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የትምህርትና ሥልጠና ለውጥ ሥራዎች ትግበራና ቀጣይ ሥራዎች፣ ICTን ለመማር ማስተማር፣ ለምርምርና ለተቋም አስተዳደር ማዋልና ቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች እንዲሁም የሣይንስ፣ የምርምርና የማኅበረሰብ አገልግሎት ሪፎርም አተገባበር ውይይቱ ከተደረገባቸው ዓበይት ጉዳዮች መካካል ናቸው፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ

Read more: ከሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በወረዱ አዳዲስ መመሪያዎችና የሥራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

AMU hosts 14th annual meet on ‘Physics in scientific advancement’

Details
Tue, 11 February 2020 7:11 am

AMU has hosted 14th annual conference on ‘Role of Physics in Science Advancement and Innovative Technologies’ at New Auditorium, Main Campus, from 7th to 8th February, 2020. This conference is first of its kind for AMU and 14th in series for Ethiopian Physical Society that promotes physics as overarching science indispensable in its nature in creating scientific advancements and innovative technologies. Click here to see the pictures

Read more: AMU hosts 14th annual meet on ‘Physics in scientific advancement’

የዩኒቨርሲቲው ሕግ ት/ቤት ከእንግሊዙ ኦክስፎርድ ብሩክስ (Oxford Brookes) ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ እየሠራ ነው

Details
Tue, 11 February 2020 6:52 am

የዩኒቨርሲቲው ሕግ ት/ቤት ከእንግሊዙ ኦክስፎርድ ብሩክስ /Oxford Brookes/ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመማር ማስተማር፣ በምርምርና በመምህራን ልማት ላይ በጋራ እየሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡ በዚህም መሠረት ከኦክስፎረድ ብሩክስ ዩኒቨርሲቲ የመጡ ተማሪዎችና ፕሮፌሰሮች ከዩኒቨርሲቲው ሕግ ት/ቤት ተማሪዎች ጋር የጋራ የመስክ ትምህርት እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ

Read more: የዩኒቨርሲቲው ሕግ ት/ቤት ከእንግሊዙ ኦክስፎርድ ብሩክስ (Oxford Brookes) ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ እየሠራ ነው

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

Details
Mon, 10 February 2020 1:08 pm

የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለተኛ መንፈቀ-ዓመት በመደበኛና በማታ እንዲሁም በሣምንት መጨረሻ መርሐ ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡

icon ለበለጠ መረጃ ይህንን ይጫኑ

  1. የተማሪዎች ኅብረት የፓርላማ አባላትና አመራሮች ምርጫ ተጠናቀቀ
  2. ዩኒቨርሲቲው የሕክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ የአስተዳደራዊ መዋቅር አደረጃጀት ማሻሻያ አደረገ
  3. ዩኒቨርሲቲው የእንሰት ምርት አዘገጃጀት፣ ድኅረ-ምርት አያያዝና አጠቃቀም በቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ለማገዝ የሚያስችል አዲስ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ
  4. በምዕራብ አባያና በልማት 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተማሪዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ንባብ ክሂሎት ማሻሻያ ትምህርት ለመስጠት የቅድመ መለያ ፈተና በመሰጠት ላይ ነው

Page 331 of 513

  • 326
  • 327
  • 328
  • 329
  • 330
  • 331
  • 332
  • 333
  • 334
  • 335

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap