- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር በመደበኛ፣ በክረምት፣ በሳምንት መጨረሻ እና በተከታታይና ርቀት ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ 2,326 ተማሪዎች ቅዳሜ ነሐሴ 30/2012 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡ የምረቃ ሥነ-ሥርዓቱም በዩኒቨርሲቲው ፌስቡክ ገጽ እና ዩቲዩብ ቻናል በቀጥታ ተላልፏል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ33ኛ ጊዜ አስመረቀ
- Details
Arba Minch University Senate in its 25th August, 2020, communiqué has stated that six of its senior academic staff members have been elevated to the position of Associate Professorship as all applicants found to be fulfilling required criteria thus confirming the key parameters stipulated by university rules and legislation.
Read more: AMU promotes six senior staff to Associate Professor’s rank