
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ “SNV-Rayee” ማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በአርባ ምንጭ ከተማ ለሚገኙ ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር ያዘጋጀ በመሆኑ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በውድድሩ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል፡፡

- Details
Arba Minch University is interested to recruit academic staffs for Sawla Campus in the following position and fields.
Position: - Assistant Lecturer (BA), Lecturer & Above
Qualification: - M.Sc./MA/MD/LLM/Ass. Prof., PhD & Above
Requirement: - CGPA≥3.50 for Postgraduate studies, Research Result: Very Good and above. Click here to see more Photos.

- Details
ዕጩ ዶ/ር ማቲዎስ አግዜ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በባዮሎጂ ት/ክፍል በ ̋Biodiversity Conservation and Management” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል ቆይቷል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ማቲዎስ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፉን የውስጥና የውጪ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት በዓባያ ካምፓስ አዲሱ የአስተዳደር ሕንጻ አዳራሽ ነሐሴ 29/2015 ዓ/ም ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
Read more: የዕጩ ዶ/ር ማቲዎስ አግዜ የ3ኛ ዲግሪ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ግምገማ መርሃ ግብር

- Details
በአዲሱ የፌዴራል መንግሥት መዋቅራዊ አደረጃጀት ለውጥ መሠረት በሠራተኞች የድልድል አፈጻጸም መመሪያ ዙሪያ በሁሉም ካምፓስ ለሚገኙ የአስተዳደር ሠራተኞች ከነሐሴ 16-19/2015 ዓ/ም ድረስ ገለጻ ተደርጓል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በአዲሱ የፌዴራል መንግሥት መዋቅራዊ አደረጃጀት ለውጥ መሠረት በሠራተኞች የድልድል አፈጻጸም መመሪያ ዙሪያ ገለጻ ተደረገ