• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

ለጊዶሌ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 12 April 2022 11:10 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ትምህርትና ሥነ-ባህሪ ሳይንስ ት/ቤት ለጊዶሌ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት መምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞችና መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች የምልክት ቋንቋ ምንነት፣ የአካቶ ትምህርት ጽንሰ ሃሳብና አተገባበር፣ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች የማስተማሪያ ሥነ-ዘዴና ልዩ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች የሚያስፈልጋቸው ጭብጦች ዙሪያ ከመጋቢት 14-15/2014 ዓ/ም በልዩ ፍላጎትና አካቶ ት/ክፍል መምህራን ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: ለጊዶሌ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ሥልጠና ተሰጠ

ከጋሞ ዞን ወረዳዎች የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተወጣጡ የፊዚክስ መምህራን በኅዋ ሳይንስ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 12 April 2022 11:08 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ፊዚክስ ት/ክፍል ከጋሞ ዞን ወረዳዎች ለተወጣጡ 29 የፊዚክስ መምህራን በኅዋ ሳይንስ ምርምር ዙሪያ እንዲሁም ለት/ክፍሉ የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የምርምር ጽሑፍ አዘገጃጀትን አስመልክቶ ከመጋቢት 14-17/2014 ዓ/ም የቆየ የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: ከጋሞ ዞን ወረዳዎች የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተወጣጡ የፊዚክስ መምህራን በኅዋ ሳይንስ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 8ኛውን ሳይንስ ለዘላቂ ልማት ዓውደ ጥናት አካሄደ

Details
Mon, 11 April 2022 1:08 pm

 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከግብርና ሳይንስ፣ ከተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ እና ከሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጆች ጋር በመተባበር 8ኛውን ሳይንስ ለዘላቂ ልማት ዓውደ ጥናት ከመጋቢት 30 - ሚያዝያ 01/2014 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ በዓውደ ጥናቱ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተወጣጡ በግብርና፣ ጤና እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፎች የተዘጋጁ 58 ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበዋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 8ኛውን ሳይንስ ለዘላቂ ልማት ዓውደ ጥናት አካሄደ

ዩኒቨርሲቲው ከሴት የአስተዳደር ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሄደ

Details
Fri, 08 April 2022 2:46 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ሴቶች በሚደርስባቸው ጾታዊ ትንኮሳ፣ አድልኦ፣ የሥራ ጫና፣ ከወንዶች እኩል አለመታየትና በሌሎችም ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ መጋቢት 21/2014 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡

Read more: ዩኒቨርሲቲው ከሴት የአስተዳደር ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሄደ

Call for Paper EJBSS

Details
Tue, 05 April 2022 2:42 pm

Call for Paper EJBSS

  1. ለአፈርና ውሃ ጥበቃ ባለሙያዎችና የሥራ ኃላፊዎች የትብብር አቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ተሰጠ
  2. የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ሕዝብ ምክር ቤት ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የዕውቅና ምስክር ወረቀት አበረከተ
  3. የምርምር ውጤት ማረጋገጫ (Research Result Validation) ወርክ ሾፕ ተካሄደ
  4. ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሳውላ ካምፓስ ተከበረ

Page 251 of 522

  • 246
  • 247
  • 248
  • 249
  • 250
  • 251
  • 252
  • 253
  • 254
  • 255

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap