• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የግማሽ ዓመት የምርምር ሥራዎች የመስክ ጉብኝት አካሄደ

Details
Sat, 26 March 2022 6:16 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በግማሽ ዓመት ውስጥ የተከናወኑና በመከናወን ላይ የሚገኙ የምርምር ሥራዎችን አስመልክቶ መጋቢት 13/2014 ዓ/ም በኮሌጁ ግቢና በዩኒቨርሲቲው የእርሻ ምርምር ጣቢያ የመስክ ጉብኝት ተካሂዷል፡፡

Read more: የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የግማሽ ዓመት የምርምር ሥራዎች የመስክ ጉብኝት አካሄደ

እድሳት የተደረገላቸው የ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ማደሪያ ሕንፃዎችና በግቢ ውበት የተሠሩ ሥራዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት በቁ

Details
Wed, 23 March 2022 8:34 am

በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች እድሳት የተደረገላቸው የ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ማደሪያ ሕንፃዎችና በግቢ ውበት የተሠሩ ሥራዎች ተጠናቀው ከመጋቢት 8/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለአገልግሎት እንዲበቁ ተደርጓል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: እድሳት የተደረገላቸው የ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ማደሪያ ሕንፃዎችና በግቢ ውበት የተሠሩ ሥራዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት በቁ

የኮሚዩኒቲ ት/ቤቶች የ2014 የትምህርት ዘመን የ1ኛ ሴሚስተር የማጠቃለያ ውይይት ተደረገ

Details
Wed, 23 March 2022 8:25 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤቶች የ2014 የትምህርት ዘመን 1ኛ ሴሚስተር አፈፃፀም ውይይትና የወላጅ በዓል የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮችና የተማሪ ወላጆች በተገኙበት መጋቢት 10/2014 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የኮሚዩኒቲ ት/ቤቶች የ2014 የትምህርት ዘመን የ1ኛ ሴሚስተር የማጠቃለያ ውይይት ተደረገ

በግዢ አፈፃፀምና በንብረት አስተዳደር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 23 March 2022 7:49 am

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግዢና ንብረት አስተዳደር እና የፋይናንስና በጀት አስተዳደር ባለሙያዎች እንዲሁም ለማኔጂንግ ዳይሬክተሮች በግዢ ዕቅድ፣ በግዢ መርሆዎች፣ በግዢ አፈፃፀም አቤቱታ አቀራረብ፣ በጨረታ ሰነድ ዝግጅትና የውል አስተዳደር እና በንብረት አስተዳደር ዕርሰ ጉዳዮች ላይ ከመጋቢት 08-09/2014 ዓ/ም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በግዢ አፈፃፀምና በንብረት አስተዳደር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና በክላስተሩ የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ተቋማት የጋራ ፎረም ውይይት ተካሄደ

Details
Wed, 23 March 2022 7:35 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና በክላስተሩ የሚገኙ ቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ተቋማት ቀጠናዊ ትስስር ፎረም በዳሰሳ ጥናት የተገኙ ውጤቶች፣ የፎረሙ የ2013 ዓ/ም አፈፃፀም ክለሳና የ2014 ዓ/ም ዕቅድ ላይ የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት የካቲት 26/2014 ዓ.ም በጊዶሌ ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና በክላስተሩ የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ተቋማት የጋራ ፎረም ውይይት ተካሄደ

  1. ለፕላን መምሪያ እና ለግብርናና ገጠር ልማት ሠራተኞች በ‹‹GIS›› ሶፍዌር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  2. ‹‹ወጣትነት፣ ህልምና ሀገራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተዘጋጀ
  3. ለግብርና ምርምር ባለሙያዎች የሚትዎሮሎጂ መረጃ ትንተናና ቪዢዋላይዜሽን ሥልጠና ተሰጠ
  4. ለጤና ባለሙያዎችና ሐኪሞች በ ‹‹Clinical Preceptorship›› ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Page 254 of 522

  • 249
  • 250
  • 251
  • 252
  • 253
  • 254
  • 255
  • 256
  • 257
  • 258

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap