የዩኒቨርሲቲው ፀጥታና ደህንነት ጽ/ቤት ከጋሞ ጎፋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ጋር በመቀናጀት ለ150 የፀጥታና ደህንነት አባላት በወንጀል ምንነትና መከላከል፣ በመሳሪያ አያያዝና አጠቃቀም እንዲሁም ሰልፍ ላይ ያተኮረ ስልጠና ከመጋቢት 8/2008 ዓ/ም ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ከፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት ለዳይሬክቶሬቱ ባለሙያዎች በሰው ሀብት አስተዳደር ጉዳዮች አፈፃፀም በ17/07/2008 ዓ/ም የአንድ ቀን ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

የማኅበራዊ ሣይንስና ስነ- ሰብ ኮሌጅ ከጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት የትምህርት ክፍል እና ከኮሌጁ ማህበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ቢሮ ጋር በመተባበር ‹‹Threats and Prospects of Natural Forest in Arba Minch›› በሚል ርዕስ ባከናወነው የቅድመ-ዳሰሳ ጥናት ላይ የአንድ ቀን የባለድርሻ አካላት ዓውደ ጥናት አካሂዷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በመቀናጀት ከመንግሥትና ከግል ኮሌጆች ለተወጣጡ 38 መምህራን በGIS/ Geographic Information System/፣ በGPS/Global Positioning System/ እና በቴክኒካል ድሮዊንግ ሶፍትዌሮች ላይ ከጥር 7/2008 ዓ/ም ጀምሮ ለስድስት ተከታታይ ቀናት የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡