- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2009 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ Click here to download the full information.
Read more: ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2009 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ ግብር አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል
- Details
በፌዴራል መንግስት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 515/ 1999 አንቀፅ 72 መሠረት ቋሚ የቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ ማቋቋም ተገቢ በመሆኑ ከዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ሠራተኞች የተወጣጡ 7 አባላትን የያዘ ኮሚቴ ሚያዝያ 26/2008 ዓ/ም ተቋቁሟል፡፡
Read more: የኮሚቴው መቋቋም ዴሞክራሲያዊ አካሄዶችንና ግልፀኝነትን ለማስፈን ትልቅ ሚና አለው
- Details
በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት 16ኛው ዘላቂ የውሃ ሀብት ልማት ዓውደ ጥናት ከሰኔ 24-25/2008 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡
Read more: የውሃ ሀብትን በዘላቂነት ለማልማት የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር ወሳኝ መሳሪያ ነው
- Details
የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በስሩ ካሉ የማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች ጋር በመቀናጀት “በተፈጠረው እድል ማህበረሰቡን እናገልግል” በሚል ርዕስ በዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ የማህበረሰብ ሣምንትን ሐምሌ 2/2008 ዓ/ም በፓናል ውይይትና በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ባለፉት ሦስት ዓመታት በማህበረሰብ አገልግሎት አበረታች ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል
- Details
ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የሙያ መስኮች በመደበኛ፣ በማታ፣ በክረምት፣ በሣምንቱ መጨረሻ እና በርቀት ያሰለጠናቸውን 3760 በቅድመ ምረቃ እና 88 በድህረ ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች በድምሩ 3848 ተማሪዎች ሰኔ 18/2008 ዓ.ም በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል በቅድመ ምረቃ 1044 እና በድህረ ምረቃ 10 ቱ ሴቶች ሲሆኑ ዩኒቨርሲቲው በዓመቱ በአጠቃላይ በቅድመ ምረቃ 5398 እና በድህረ ምረቃ 328 በድምሩ 5726 ተማሪዎችን ለምረቃ አብቅቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡