በዩኒቨርሲቲው የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በጋሞኛ እና በጎፍኛ ትምህርት የቅድመ ምረቃ መርሃ-ግብር ለመክፈት የሚያስችለውን የስርዓተ-ትምህርት ግምገማ ነሐሴ 26/2007 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ Click here to see the Pictures.

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች አገልግሎት ማዕከል በ2008 የትምህርት ዘመን በዩኒቨርሲቲው ለተመደቡ ከ5700 በላይ አዲስ ተማሪዎች ከመስከረም 24-25/2008 ዓ/ም በዋናው ግቢ አቀባበል አድርጓል፡፡ Click here to see the Pictures.

ዩኒቨርሲቲው ከፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በሀገር አቀፍ ስትራቴጂያዊ ዕቅዶችና አፈፃፀሞች እንዲሁም በተቋማዊ የለውጥ ትግበራ ሥራዎች ላይ ከመስከረም 27/2008 ዓ.ም ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ Click here to see the Pictures.

በዩኒቨርሲቲው የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ 38 ለሚሆኑ የእንሰት ፓርክ ህብረት ሥራ ማህበር አባላት ከነሐሴ 29 - 30 /2007 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

ለመጀመሪያ ዓመት የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ጥቅምት 4 - 6/2008 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን በተጠቀሰው ቀን አስፈላጊ ፎርማሊቲ በሟሟላት ምዝገባ እንድታከናውኑ የሬጅስትራር ጽ/ቤት ጥሪውን ያስተላልፋል፤፤ከተጠቀስው ቀን ዘግይቶ ለሚመጣ ተማሪ ምንም ዓይነት አገልግሎት እንደማይሰጥ በተጨማሪም እናሳስባለን፡፡

የሬጅስትራር ዳ/ጽ/ቤት