
- Details
A team of research partners from the International Centre for Genetic Engineering and Biotechnology (ICGEB), the Ethiopian Institute of Agricultural Research (EIAR), and the Bio and Emerging Technologies Institute (BETin) visited Arba Minch University’s Enset project fields and laboratories from December 14–15, 2024.Click here to see more photos
Read more: ICGEB, EIAR, and BETin Team Visit AMU’s Enset Project Fields and Laboratories

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "Digital Financial Literacy Campaign" በሚል ርእስ ለዩኒቨርሲቲው ሴት የአስተዳዳር ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች እና ለተማሪዎች በዲጂታል ፋይናንስ ሊትረሲ ዙሪያ ከታኅሣሥ 7-8/2017 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጫሞ ካምፓስ በ2017 ዓ.ም ለተመደቡ የማኅበራዊ ሳይንስ ሪሚዲያል ተማሪዎች ታኅሣሥ 8/2017 ዓ.ም ኦሬንቴሽን ተሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በጫሞ ካምፓስ ለተመደቡ የማኅበራዊ ሳይንስ ሪሚዲያል ተማሪዎች ኦሬንቴሽን ተሰጠ

- Details
Arba Minch University’s (AMU) flagship initiative, the AMU-IUC project, recently highlighted its achievements and future vision during a comprehensive presentation to the university’s new leadership. Click here to see more photos
Read more: AMU-IUC Project Showcases Achievements and Outlines Vision for the Future

- Details
የፌዴራል ጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በቅርቡ ተመርቆ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘውን የዩኒቨርሲቲው የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ታኅሣሥ 5/2017 ዓ/ም ምልከታ እና ውይይት አካሂዷል፡፡ ጉብኝቱ በዋናነት የሆስፒታሉን እንቅስቃሴ በመገምገም መሻሻል ያለባቸውን ቦታዎች ለመለየት እና በሙሉ አቅም አገልግሎት እንዲሰጥ ትብብርን ለማጠናከርና ድጋፍ ለማድረግ ያለመ ነው፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የጤና ሚኒስቴር ልኡካን የዩኒቨርሲቲውን የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ