
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲው ተመድበው ለመጡ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች ከኅዳር 12-13/2017 ዓ/ም የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ በ"Geography and Environmental Studies" ትምህርት ክፍል በ"Environment and Natural Resource Management" ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር ዘውዴ ሱፋራ የመመረቂያ ጽሑፍ ኅዳር 13/2017 ዓ.ም የውጭና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ የመመረቂያ ጽሑፉም አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላቱ በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝቶ ጸድቋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ/ም 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን ኅዳር 11/2017 ዓ/ም የካውንስል አባላት በተገኙበት ገምግሟል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ከምክትል ፕሬዝደንቶችና በስሩ ከሚገኙ ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤቶች እና ዳይሬክቶሬቶች ጋር የ2017 ዓ/ም ዕቅድ ስምምት ኅዳር 11/2017 ዓ/ም ተፈራርሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የፕሬዝደንት ጽ/ቤት ከምክትል ፕሬዝደንቶችና በስሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍሎች ጋር የ2017 ዓ/ም ዕቅድ ስምምት ተፈራረመ

- Details
Arba Minch University (AMU) celebrated 2nd GIS Day under the theme “Mapping Minds and Shaping the World” on November 20, 2024. Click here to see more photos.