
- Details
Arba Minch University (AMU), in collaboration with Cergy Paris University (CYU), conducted a field trip on October 15, 2024, to the Aballa Abaya Chew Kare Graben in the Wolayta Zone, South Ethiopia, as part of a broader geothermal energy investigation training program. Click here to see more photos.
Read more: AMU and CYU Collaborate on Geothermal Energy Field Investigation in Wolayta Zone

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በውኃ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት በ ‹‹Water Resources and Irrigation Engineering›› ፋከልቲ በ ‹‹Groundwater Engineering›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ እጩ ዶ/ር አስናቀው ሙሉዓለም ጥቅምት 18/ 2017 ዓ/ም ከ ጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናዉ ግቢ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት በ ‹‹Hydraulic & Water Resources Engineering›› ፋከልቲ በ ‹‹Hydraulic Engineering›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ እጩ ዶ/ር መስፍን ረታ ጥቅምት 15/ 2017 ዓ/ም ከ ጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

- Details
Arba Minch University hosted the official launch of USAID's five-year program aimed at reducing the impact of disasters on communities across Ethiopia at the university's Abaya Campus, on October 15, 2024.Click here to see more photos.
Read more: Arba Minch University Hosts USAID’s 5-Year Program Launch on Disaster Impact Reduction

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት በጋሞ ዞን ቦረዳ ወረዳ ለሚገኙ የወረዳና ማኅበራዊ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ የሴቶችና ሕጻናት ጉዳይ ጽ/ቤት፣ ወንጀል መርማሪ ፖሊሶች፣ የመሬት ዴስክና ከሌሎች ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የተወጣጡ ባለሙያዎች በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመሬት ዴስክ አዋጅ፣ በሴቶች ጥቃትና ጾታዊ ትንኮሳ እንዲሁም የማኅበራዊ ፍርድ ቤቶች ሥልጣንና ተግባር ዙሪያ ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት በቦረዳ ወረዳ ለሚገኙ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ