
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ ት/ክፍል በ«Development Economics» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ባሮ በየነ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በጫሞ ካምፓስ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ባሮ በየነ “VULNERABILITY TO CLIMATE CHANGE, LIVELIHOOD DIVERSIFICATION AND WELFARE OF PASTORAL HOUSEHOLDS IN EASTERN AND SOUTHERN OROMIA, ETHIOPIA” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ት/ክፍል በ«Algebra» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ገብሬ የሺዋስ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ አዲሱ የማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ገብሬ የሺዋስ “AUTOMETRIZED ALGEBRAS:CONVEX SUBALGEBRAS, CONGRUENCES AND SPECTRUM” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ት/ክፍል በ«Algebra» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ስለሺ ጎኔ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ በአዲሱ ማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ስለሺ ጎኔ “Fuzzy Congruence Relations on a Fuzzy Lattice and Fuzzy Lattice Ordered Group Based on Fuzzy Partial Ordering Relations” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ሳይንስና ሥነሰብ ኮሌጅ በ«Geography and Environmental Studies» ትምህርት ክፍል በ«Disaster Risk Management» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ዕጩ ዶ/ር እሸቱ ቢጪሳ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናዉ ግቢ መግቢያ በር አካባቢ በሚገኘው አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር እሸቱ ቢጪሳ “RURAL LIVELIHOOD VULNERABILITY AND FOOD SECURITY UNDER THE RISKS OF CLIMATE VARIABILITY AND POPULATION PRESSURE IN DAMOT WOYDE DISTRICT, SOUTHERN ETHIOPIA” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

- Details
የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴርና ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመቀናጀት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሁለተኛና የሦስተኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አሠልጥኖ ስምሪት ለመስጠት የተዘጋጀ የክረምት ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት ተሳታፊዎችን ‹‹ብዝኃነት ለአብሮነት›› በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 15 - 19 /2016 ዓ/ም የሚቆይ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ‹‹ብዝኃነት ለአብሮነት›› በሚል መሪ ቃል ሥልጠና እየተሰጠ ነው