• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
photo_2025-09-04_09-57-18.jpeg
previous arrow
next arrow

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊመረቅ ነው

Details
Mon, 13 May 2024 1:42 pm

መጋቢት 29/2007 ዓ/ም የመሠረት ድንጋይ የተጣለለት የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የፊታችን ሰኔ 01/2016 ዓ/ም ተመርቆ ወደ አገልግሎት ሊገባ ቀጠሮ ተይዞለታል፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊመረቅ ነው

የሰብል ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ በሚያስችሉ የግብርና ቴክኖሎጂና ሞዴሎች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 08 May 2024 2:21 pm

የአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ ለመጡ ባለሙያዎች ምርትና ምርታማነትን መደገፍ በሚያስችሉ የግብርና ቴክኖሎጂና ሞዴሎች ዙሪያ “Decision Support System for Agro-technology Transfer/DSSAT” በሚል ርዕስ ከሚያዝያ 16-19/2016 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የሰብል ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ በሚያስችሉ የግብርና ቴክኖሎጂና ሞዴሎች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ

Details
Thu, 02 May 2024 2:27 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ የእምነቱ ተከታይ ለሆኑ የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ እንዲሁም የቀድሞ ምሩቃን እንኳን ለስቅለትና ትንሣኤ በዓላት በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የፍቅር እንዲሆን ከወዲሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

Read more: የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ

ለአርባ ምንጭ ከተማና በዙሪያው ለምትገኙ አቅራቢዎች/ነጋዴዎች/ በሙሉ

Details
Thu, 02 May 2024 2:15 pm

የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን በ2016 ዓ.ም የፌዴራል መንግሥት መ/ቤቶችን ለሁሉም ህጋዊ አቅራቢዎች/ነጋዴዎች/ተደራሽ ለማድረግ፣ የተቋማት ብልሹ አሠራሮችን ለመከላከል እንዲሁም ሁሉንም አቅራቢዎች/ነጋዴዎች እኩል ለማሳተፍ የግዥ ሥርዓቱን በማዘመን ግልፅና ቀልጣፋ አሠራር በመዘርጋት ማንኛውም ግዥ በኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት “eGP/electronic Government Procurement” ብቻ እንዲፈፀም መወሰኑ ይታወቃል፡፡

በዚሁ መሠረት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም ማንኛውንም ግዥ በኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት /eGP/ ለመፈፀም ሙሉ በሙሉ ሥርዓቱን በመዘርጋት ተግባራዊ በማድረግ ላይ የሚገኝ በመሆኑ በአርባ ምንጭ ከተማና ዙሪያው የምትገኙ አቅራቢ ህጋዊ ነጋዴዎች በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ኤጀንሲ ምዝገባ በማድረግ በኤጀንሲ ድኅረ ገጽ ላይ በሚለቀቁ ግዥዎች ላይ እንድትሳተፉ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ከተማና በዙሪያው ለምትገኙ አቅራቢዎች/ነጋዴዎች/ በሙሉ

የሥራ ፈጠራ ልማት ማበልጸጊያ ማዕከል የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ላሸነፉ ተማሪዎች ሽልማት አበረከተ

Details
Tue, 30 April 2024 8:43 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ልማት ማበልጸጊያ ማዕከል የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ላሸነፉ ተማሪዎች ሽልማት እና በዕውቅ የሥራ ፈጠራ አማካሪና ደራሲ ቁልፍ መልእክት የማስተላለፍ መርሃ ግብር ሚያዝያ 17/2016 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የሥራ ፈጠራ ልማት ማበልጸጊያ ማዕከል የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ላሸነፉ ተማሪዎች ሽልማት አበረከተ

  1. ሀገር በቀል ዕውቀት ለሥራ ፈጠራ፣ ለቁጠባና ለዘላቂ ሰላም በሚል ርእስ የምርምር ዐውደ ጥናት ተካሄደ
  2. AMU hosts10th National Symposium on Research for Development
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 36ኛ ባች ተማሪዎችን ለአራተኛ ዙር አስመረቀ
  4. AMU-Christian Aid Officials Visit Dingamo Pico Hydropower Project

Page 106 of 528

  • 101
  • 102
  • 103
  • 104
  • 105
  • 106
  • 107
  • 108
  • 109
  • 110

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap