• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Offices
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • SYMPOSIA
    • Sustainable Water Resources Development
    • ICET
    • Science for Sustainable Development
    • Research for Development
    • Indigenous Knowledge Studies
    • Annual Research and Publication Review
    • International Enset Symposium
      • Enset Symposium 2024
      • Enset Symposium 2023
    • PUBLIC EVENTS
      • FDRE, Nations and Nationalities Day
      • FDRE, Patriots' Day
      • Victory of Adwa
      • Community and Science Open Day
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
1.jpeg
2.jpeg
CallforPaper-3.jpeg
photo_2026-01-21_16-39-28.jpeg
photo_2026-01-22_14-02-17.jpeg
previous arrow
next arrow

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ1.9 ሚልየን ብር ያስገነባውን የሻማ ቀበሌ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አስመረቀ

Details
Mon, 20 February 2023 11:22 am

 የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት በጨንቻ ዙሪያ ወረዳ በሚገኘው ሻማ ጎማ፣ ቀርጴ እና በሌ ቀርጴ መንደሮች ላይ በ1.9 ሚሊየን ብር ያስገነባውን የሻማ ቀበሌ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የካቲት 12/2015 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ከፕሮጀክት ሥራው 400 ሺህ ብር ወጪ የተሸፈነው ማኅበረሰቡ በጉልበቱ ባበረከተው አስተዋፅዖ ነው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ1.9 ሚልየን ብር ያስገነባውን የሻማ ቀበሌ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አስመረቀ

“Women in Agriculture and Rural Livelihoods” Project Inception and Promotion Workshop hosted

Details
Sat, 18 February 2023 3:55 pm

Arba Minch University in collaboration with Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ), the main German Development Agency, hosted Inception and Promotion Workshop on “Women in Agriculture and Rural Livelihoods” on February 14, 2023. Click here to see more pictures.

Read more: “Women in Agriculture and Rural Livelihoods” Project Inception and Promotion Workshop hosted

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‹‹GIZ›› ጋር በመተባበር ‹‹Women in Agriculture and Rural Livelihoods›› በሚል ርዕስ ወርክሾፕ አካሄደ

Details
Sat, 18 February 2023 12:20 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‹‹GIZ›› ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ‹‹Women in Agriculture and Rural Livelihoods›› በሚል ርዕስ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ተመራማሪዎችና መምህራን በተገኙበት የካቲት 6/2015 ዓ/ም ወርክሾፕ አካሂዷል፡፡ በወርክሾፑ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‹‹GIZ›› ጋር በመተባበር ‹‹Women in Agriculture and Rural Livelihoods›› በሚል ርዕስ ወርክሾፕ አካሄደ

የሐዘን መግለጫ

Details
Sat, 18 February 2023 11:43 am

ተማሪ አየለ አካሉ ከእናቱ ወ/ሮ ሙሉነሽ መርሻ እና ከአባቱ ከአቶ አካሉ ወልደኪዳን በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜን ሸዋ ዞን ሞጃና ወደራ ወረዳ ሰላ ድንጋይ ፍላገነት ቀበሌ በ1991 ዓ/ም ተወለደ፡፡ ተማሪ አየለ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በወረዳው እምቧይ ባድ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱን በሳሲት አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እንዲሁም የመሰናዶ ትምህርቱን በሰላ ድንጋይ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ተከታትሏል፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

የሐዘን መግለጫ

Details
Sat, 18 February 2023 11:13 am

ወ/ሮ ምሥራቅ ምስክር ከአባታቸው አቶ ምስክር ምንዳ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ካቡሬ ኮሎ በአርባ ምንጭ ከተማ ወዜ ቀበሌ ጥቅምት 12/1985 ዓ/ም ተወለዱ፡፡ ወ/ሮ ምሥራቅ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ያጠናቀቁ ሲሆን በአርባ ምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለ3 ዓመት ሠልጥነው ጥቅምት 24/2005 ዓ/ም በፋርማሲ ቴክኒሺያንነት በደረጃ 4 ተመርቀዋል፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

  1. በተሽከርካሪዎች አያያዝ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ
  2. በቢዝነስ ሃሳብ ውድድር መሳተፍ ለምትፈልጉ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ
  3. በICT መሣሪያዎች የተደገፈ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማስተማሪያ ስነ ዘዴ ማሻሻያ ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት የመዝጊያ መርሃ ግብር ተካሄደ
  4. በረንረስ (RUNRES) ፕሮጀክት 4ኛ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ዓመታዊ የምክክር ወርክሾፕ ተካሄደ

Page 217 of 552

  • 212
  • 213
  • 214
  • 215
  • 216
  • 217
  • 218
  • 219
  • 220
  • 221

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Copyright © 2026 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap