• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ዶፕላር አልትራሳውንድ ማሽን አበረከተ

Details
Fri, 29 July 2022 1:31 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ዶፕላር አልትራሳውንድ ማሽን ለአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ሐምሌ 15/2014 ዓ/ም አበርክቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ዶፕላር አልትራሳውንድ ማሽን አበረከተ

ፕ/ር አብዱልቀይም ክሃን (Prof A.Q. Khan) ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 100 መጻሕፍትን አበረከቱ

Details
Fri, 29 July 2022 1:24 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ላለፉት 13 ዓመታት የዘረመልና ዕፅዋት እርባታ መምህርና ተመራማሪ በመሆን ያገለገሉት ፕ/ር አብዱልቀይም ክሃን (Prof Abdul Qayyum Khan) በዘረመል፣ ዕፅዋት እርባታ፣ ዕፅዋት ፊዚዮሎጂ፣ የዘር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ፣ ሴልና ሞለኪውላር ባዮሎጂ እና ባዮቴክኖሎጂ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተጻፉ 100 መጻሕፍትን ለዩኒቨርሲቲው ቤተ መጻሕፍት ለግሰዋል።ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ፕ/ር አብዱልቀይም ክሃን (Prof A.Q. Khan) ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 100 መጻሕፍትን አበረከቱ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድን ገምግሞ አጸደቀ

Details
Fri, 29 July 2022 1:06 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጂክ ዕቅድ ዝግጅት፣ ትግበራና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ባቀረበው የዩኒቨርቲሲው የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ሐምሌ 18/2014 ዓ/ም ግምገማዊ ውይይት ተካሂዶ ጸድቋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድን ገምግሞ አጸደቀ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ተገመገመ

Details
Fri, 29 July 2022 8:49 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ሐምሌ 18/2014 ዓ/ም ለዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ተገመገመ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የዓሣ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

Details
Fri, 29 July 2022 6:44 am

የዓሣን የፕሮቲን ይዘት ለማሳደግና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር ከሚሠራው ‹‹ዓሢቱ›› ከተሰኘ ድርጅት ጋር ዩኒቨርሲቲው በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ሐምሌ 18/2014 ዓ/ም ተፈራርሟል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የዓሣ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

  1. የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
  2. ለ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች የ ‹‹Python Programing Language›› ሶፍትዌር ሥልጠና ተሰጠ
  3. የከፍተኛ ዲፕሎማ መርሃ ግብር ሠልጣኞች ተመረቁ
  4. የሐዘን መግለጫ

Page 218 of 513

  • 213
  • 214
  • 215
  • 216
  • 217
  • 218
  • 219
  • 220
  • 221
  • 222

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap