- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ‹‹የ21ኛው ክፍለ ዘመን በአፍሪካ የኢትዮጵያ ስትራቴጂ/Ethiopia’s Africa Strategy for Twenty-first Century›› በሚል ርዕስ የፖሊሲ የምክክር መድረክ የካቲት 17/2015 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የኢንተርፕርነርሽፕ ልማትና ማበልጸጊያ ማዕከል ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የኢንተርፕርነርሽፕ ሥልጠና በ25/06/2015 ዓ/ም አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም በግቢ ቆይታችሁ ከዚህ በፊት የኢንተርፕርነርሽፕ ሥልጠና ያልወሰዳችሁ ብቻ እና ለመውሰድ ፍላጎቱ ያላችሁ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከ2፡30 ጀምሮ በመገኘት ሥልጠናውን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
- Details
የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት ለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት ተቆጣጣሪዎች በስነ-ምግባር ደንብና በሙስና ወንጀል ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና የካቲት 16/2015 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት ተቆጣጣሪዎች በስነ-ምግባር ደንብና በሙስና ወንጀል ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ






