- Details
የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ኑዌር እና አኝዋክ ዞኖች በሚገኙ 13 ቀበሌያት ንፁሃን ዜጎቻችን ላይ የፈፀሙትን አሰቃቂ ግድያና ዝርፍያ በማውገዝ ሚያዝያ 17/2008 ዓ/ም የህሊና ፀሎትና የጧፍ ማብራት ሥነ-ሥርዓት አከናውኗል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
‹‹ትውፊታዊ ዕውቀት፣ የባህል ብዝሃነትና ቅርስ አስተዳደር በኢትዮጵያ›› አራተኛው ሀገራዊ አውደ ጥናት ሰኔ 14/2008 ዓ/ም በማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ አዘጋጅነት ተከናውኗል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
በ2008 የትምህርት ዘመን አንደኛ መንፈቀ ዓመት የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት ፕሮግራም በሁሉም ካምፓሶች ተካሄደ፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
ዩኒቨርሲቲው በጋሞ ጎፋ ዞን ለቦንኬ ወረዳ 1ኛ ደረጃ የመጀመሪያ ሳይክል ት/ቤቶች መምህራን የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ከመጋቢት 10/2008 ዓ/ም ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
የ2008 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የቅድመ-ምረቃ ምሽት ፕሮግራም ሰኔ 16/2008 ዓ.ም በዋናው ግቢ ስታዲየም በልዩ ድምቀት ተከናውኗል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡