- Details
In this year’s annual review workshop, AMU’s Research Directorate has reviewed overall 274 projects of which 251 are ongoing and 23 completed. The workshop beginning from 17th to 18th March, 2019, at Main Campus, has critically evaluated and discussed five completed research findings; while remaining projects were simultaneously reviewed at different colleges on the last day.Click here to See the Image
Read more: Research Directorate conducts annual research review workshop
- Details
Invitation for papers in any of the following themes.
Theme 1: DESIGN, DEVELOPMENT AND MANUFACTURING OF ELECTRO MECHANICAL ENGINEERING SYSTEMS FOR SUSTAINABLE DEV'T (ELECTRICAL AND MECHANICAL ENGINEERING)
Theme 2: INFORMATION TECHNOLOGY AND COMPUTING SYSTEMS FOR SUSTAINABLE DEV'T (COMPUTER SCIENCE AND IT)
Theme 3: SUSTAINABLE DEVELOPMENT IN BUILD ENVIRONMENT SYSTEMS FOR SUSTAINABLE DEV'T (CIVIL ENG, ARCHITECTURE AND URBAN PLANNING)
Theme 4: RENEWABLE ENERGY RESOURCE ASSESSMENT AND DEVELOPMENT(ELECTRICAL AND MECHANICAL ENGINEERING)
- Details
Arba Minch University's 6th National Research Symposium on "Research for Development" will be held from April 19-20, 2019(Miyaziya11 & 12, 2011 E.C). We invite researchers to submit original research papers.
- Details
የተቋማዊ ጥራት ማበልፀጊያ ዳይሬክቶሬት ከዩኒቨርሲቲው ለተወጣጡ 165 መ/ራን የጥራት ማረጋገጥና የፕሮግራም ኦዲት ስልጠና ከየካቲት 21-22/2011 ዓ/ም ለተከታታይ ሁለት ቀናት ሰጥቷል፡፡
የተቋማዊ ጥራት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ተስፋዬ ሀ/ማርያም እንደተናገሩት የስልጠናው መሰረታዊ ዓላማ በፕግራም ግምገማ ላይ ለመ/ራን በቂ ዕውቀትና ክህሎት በማስጨበጥ ፕሮግራም ኦዲት ማድረግ እንዲችሉ ማብቃት ነው፡፡ በተጨማሪም በቀጣይ ስልጠናውን ተጠቅመው የተለያዩና የተመረጡ ፕሮግራሞች ያሉበትን ደረጃ እና የጥራታቸውን ሁኔታ መፈተሽና ማሻሻያዎችን ማድረግ ነው፡፡ምስሎቹን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ
- Details
የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ቦርድ የዩኒቨርሲቲውን የ2011 ዓ/ም በጀት ዓመት የ6 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማን ጨምሮ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ የካቲት 9/2011 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡
የቦርዱ ሰብሳቢ ዶ/ር ይናገር ደሴ እንደገለፁት ግምገማው በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ በሁሉም ዘርፎች የታቀዱ ተግባራት አፈፃፀም በመፈተሽ ዝቅተኛ አፈፃፀም በታየባቸው መስኮች በቀጣይ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ በማድረግ በመማር ማስተማርም ሆነ በሌሎች የዩኒቨርሲቲው አበይት ተልዕኮዎች ውጤት ለማስመዝገብ ይረዳል ብለዋል፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ