
- Details
ከተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት /UNIDO – United Nations Industrial Development Organization/ እና የኢትዮጵያ ምግብ ቁጥጥር ባለሥልጣን /FSSC – Food Safety System Certification/ ድርጅቶች፣ ከተለያዩ ኢንስቲትዩቶችና ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ባለሙያዎች፣ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው የምርምር ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርና ተመራማሪዎች የሽፈራው /Moringa Nursery Site/ ነርሰሪ ሳይትን ኅዳር 22/2015 ዓ/ም ጎብኝተዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሞሪንጋ ነርሰሪ ሳይት /Moringa Nursery Site/ ተጎበኘ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ጋር በመተባበር ለነባር አሽከርካሪዎች በአሽከርካሪዎች ሥነ ባህርይ፣ የተሸከርካሪዎች ቴክኒክና የትራንስፖርት ሕግና ደንብን አስመልክቶ ኅዳር 17/2015 ዓ/ም የማነቃቂያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
ወ/ሮ ትዕግስት ኪታምቦ ከአባታቸው ከአቶ ኪታምቦ ለማ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ የሺ ደሳለኝ በቀደሞው የሲዳማ አውራጃ በወንዶ ገነት ከተማ ነሐሴ 29/1968 ዓ/ም ተወለዱ፡፡

- Details
NORHED-SENUPH II holds a three-day scientific meeting on examination of research progress of PhD students supported by the project from November 23-25/2022, in AMU, Abaya Campus. Click here to see more Pictures
Read more: NORHED-SENUPH II Project holds a three-day Scientific Meeting
- Details
በዩኒቨርሲቲው መምህራን ማኅበር ጥሪና ሰብሳቢነት በ24/3/2015 ዓ/ም በተካሄደው ስብሰባ በወጣው አቋም መግለጫ የተላለፈውን የመማር ማስተማር ሥራ የማቆምን ሃሳብ ዩኒቨርሲቲው የማያውቀው በመሆኑ ሁሉም መምህር እንደተለመደው በመደበኛ ክፍለ ጊዜው መሠረት መማር ማስተማር ሥራው ላይ እንዲገኝ ዩኒቨርሲቲው ይገልጻል፡፡