• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

በምርምርና ማኅበረሰብ ጉድኝት ዘርፎች ላይ ያተኮሩ ንድፈ ሃሳቦች ተገመገሙ

Details
Tue, 22 November 2022 1:55 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የማኅረሰብ ጉድኝት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አማካኝነት በምርምርና ማኅበረሰብ ጉድኝት ዘርፎች ላይ ትኩረት አድርገው የተዘጋጁ 10 ንድፈ-ሃሳቦች ቀርበው  ኅዳር  9 እና 12/2015 ዓ/ም ግምገማ ተካሂዶባቸዋል፡፡ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በምርምርና ማኅበረሰብ ጉድኝት ዘርፎች ላይ ያተኮሩ ንድፈ ሃሳቦች ተገመገሙ

በ“RUNRES/ረንረስ” ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር የሥራ አፈጻጸም ግምገማና የ2ኛ ምዕራፍ ዕቅድና የትግበራ አቅጣጫ ላይ ውይይት ተካሄደ

Details
Mon, 21 November 2022 2:03 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስዊዘርላንድ ሀገር ከሚገኘው ኢት-ዙሪች/ETH-Zurich/ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ገጠርንና ከተማን በንጥረ ነገር ዕሴት ሠንሰለት በሚያስተሳስር “RUNRES/ረንረስ” በተሰኘ ፕሮጀክት በአርባ ምንጭ ከተማና ዙሪያዋ ባሉት የገጠር ቀበሌያት ላይ የተለያዩ ተግባራትን ሲሠራ ቆይቶ የፕሮጀክቱ የመጀመሪያ ምዕራፍ በመጠናቀቁ የሥራዎቹን አፈጻጸም እና የፕሮጀክቱን 2ኛ ምዕራፍ ዕቅድና ትግበራ አቅጣጫዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ኅዳር 03/2015 ዓ.ም ውይይት አካሂዷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በ“RUNRES/ረንረስ” ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር የሥራ አፈጻጸም ግምገማና የ2ኛ ምዕራፍ ዕቅድና የትግበራ አቅጣጫ ላይ ውይይት ተካሄደ

ትምህርት ሚኒስቴር ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምስጋናና የዕውቅና ምስክር ወረቀት ሰጠ

Details
Mon, 21 November 2022 9:34 am

ትምህርት ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ብሔራዊ  ፈተና  አሰጣጥ ሂደት  ስኬታማ እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋፅዖ ላበረከቱ የፀጥታ አካላት፣ የትምህርት ቢሮዎች፣ ዩኒቨርሲቲዎችና እና ሌሎች ተቋማት የምስጋናና የዕውቅና ምስክር ወረቀት ሰጥቷል። ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ትምህርት ሚኒስቴር ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምስጋናና የዕውቅና ምስክር ወረቀት ሰጠ

ቀጠናዊ የእንዱስትሪ ትስስር ፎረም ጉባዔ በአርባ ምንጭ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ተካሄደ

Details
Mon, 21 November 2022 8:25 am

ቀጠናዊ የኢንዱስትሪ ትስስር ፎረሙ ከአከባቢው ኢንዱስትሪዎችና ቴክ/ሙ/ትም/ሥ/ኮሌጆች በዳሰሳ ጥናት የተገኙ ውጤቶች፣ የ2014 ዕቅድ አፈፃፀምና የ2015 ዓ.ም ዕቅድ ዙሪያ የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ጥቅምት 26/2/2015 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ተወያይቷል፡፡ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ቀጠናዊ የእንዱስትሪ ትስስር ፎረም ጉባዔ በአርባ ምንጭ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ተካሄደ

የ2014 ዓ/ም በሕክምናና ጤና ሳይንስ ምሩቃን በብቃት መመዘኛ ፈተና አበረታች ውጤት ማስመዝገባቸው ተገለጸ

Details
Fri, 18 November 2022 2:26 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ2014 ዓ/ም ምሩቃን በብቃት መመዘኛ ፈተና አበረታች ውጤት ማስመዝገባቸው ተገልጿል፡፡ የብቃት መመዘኛ ፈተናው በፌዴራል ጤና ሚኒስቴርና በከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጄንሲ በየዓመቱ የሚሰጥ ነው፡፡

Read more: የ2014 ዓ/ም በሕክምናና ጤና ሳይንስ ምሩቃን በብቃት መመዘኛ ፈተና አበረታች ውጤት ማስመዝገባቸው ተገለጸ

  1. የዕጩ ዶ/ር ሀብታሙ ፀጋዬ የፒ. ኤች. ዲ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ
  2. በምክትል ፕሬዝደንትነት ማዕረግ ለውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተርነት የቀረቡ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የስትራቴጂክ ዕቅድ ገለጻ አቀረቡ
  3. በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለፊዚክስ ቤተ-ሙከራ አዲስ በተገዙ ቁሳቁሶች አጠቃቀም ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው
  4. የኢትዮጵያ ጂኦግራፊክ ኢንፎርሜሽን ሲስተም (GIS) ሶሳይቲ ቅርንጫፍ ቢሮ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከፈተ

Page 198 of 513

  • 193
  • 194
  • 195
  • 196
  • 197
  • 198
  • 199
  • 200
  • 201
  • 202

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap