• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሐረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዩኒቨርሲቲው ተከበረ

Details
Sat, 03 December 2022 10:41 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹ኀብረ-ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሠላም›› በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን 17ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን ኅዳር 23/2015 ዓ/ም በፓናል ውይይት አክብሯል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሐረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዩኒቨርሲቲው ተከበረ

 የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማኅበረሰብ ጉድኝት ንድፈ ሃሳብ ግምገማ ተካሄደ

Details
Thu, 01 December 2022 10:13 am

በአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማኅበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት የቀረቡ 5 ንድፈ ሃሳቦች የኢንስቲትዩቱ  ተመራማሪዎችና መምህራን በተገኙበት ኅዳር 19/2015 ዓ.ም ተገምግመዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more:  የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማኅበረሰብ ጉድኝት ንድፈ ሃሳብ ግምገማ ተካሄደ

የ"CAF" "D" License" የእግር ኳስ አሠልጣኝነት ሥልጠና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ነው

Details
Wed, 30 November 2022 9:54 am

የ"CAF" "D" License" የእግር ኳስ አሠልጣኝነት ሥልጠና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚና ከደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ከደቡብ ክልል ለተወጣጡ በሥራ ላይ ላሉ አሠልጣኞች የአሠልጣኝነት ሥልጠና ከኅዳር 20 - 29/2015 ዓ.ም እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የ"CAF" "D" License" የእግር ኳስ አሠልጣኝነት ሥልጠና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ነው

ዓለም ዓቀፍ የነጭ ሪባን ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

Details
Wed, 30 November 2022 9:21 am

ዓለም አቀፍ የነጭ ሪባን ቀን “ሴቷን አከብራለሁ! ጥቃቷንም እከላከላለሁ!”  በሚል መሪ ቃል ከሳውላን ካምፓስ ውጪ ባሉ በዩኒቨርሲቲው 5 ካምፓሶች ኅዳር 19/2015 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ በዓሉም በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ31ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ17ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ዓለም ዓቀፍ የነጭ ሪባን ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

"የሳኒቴሽን ዘዴና የቴክኖሎጂ ምርጫዎች" በሚል ርዕስ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 30 November 2022 7:12 am

የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሲዊዘርላንድ ሀገር ከሚገኝ "Eawag" ከተሰኘ የምርምር ማዕከል ጋር በመሆን ለውሃ አቅርቦትና አካባቢ ምኅንድስና ፋከልቲ መምህራን በሳኒቴሽን ዘዴና ቴክኖሎጂ ምርጫ /Sanitation System and Technology Choices/ በሚል ርዕስ ከኅዳር 15-16/2014 ዓ.ም ድረስ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: "የሳኒቴሽን ዘዴና የቴክኖሎጂ ምርጫዎች" በሚል ርዕስ ሥልጠና ተሰጠ

  1. የዓለም የሥራ ዕድል ፈጠራ ሳምንት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
  2. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኢንደስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክቶሬት የቴክኖሎጂ ሽግግር ንድፈ ሃሳቦች ግምገማ አካሄደ
  3. በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  4. ትኩረት የሚሹ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል የምርምር ንድፈ ሃሳቦች ግምገማ አካሄደ

Page 195 of 513

  • 190
  • 191
  • 192
  • 193
  • 194
  • 195
  • 196
  • 197
  • 198
  • 199

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap