ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት ለ2012 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ በማታ እና በሣምንት መጨረሻ መርሐግብር መስፈርቱን የሚያሟለ አዲስ አመልካቶችን በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ