ለክረምት ድህረ-ምረቃ አመልካቾች

ለ2007 ዓ. ም የክረምት መርሃ-ግብር አዲስ የድህረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ያመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና ሰኔ 12 ቀን 2007 ዓ.ም ሊሰጥ የነበረው ወደ ሰኔ 23 ቀን 2007 ዓ. ም የተዛወረ መሆኑን እናሣውቃለን!!

ሬጅስትራርና አል/ዳ/ጽ/ቤት

Follow Us on

FacebookYoutubeTwitterLinkedin