• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Offices
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • SYMPOSIA
    • Sustainable Water Resources Development
    • ICET
    • Science for Sustainable Development
    • Research for Development
    • Indigenous Knowledge Studies
    • Annual Research and Publication Review
    • International Enset Symposium
      • Enset Symposium 2024
      • Enset Symposium 2023
    • PUBLIC EVENTS
      • FDRE, Nations and Nationalities Day
      • FDRE, Patriots' Day
      • Victory of Adwa
      • Community and Science Open Day
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
newyearjpg-2017-3.jpeg
photo_2025-11-20_11-11-46.jpeg
previous arrow
next arrow

ከ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተወጣጡ ተማሪዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተግባቦትና የአመራር ክሂሎት የበይነ-መረብ ሥልጠና ሊሰጥ ነው

Details
Thu, 06 July 2023 7:48 am

‹‹Brighter Generation›› የተሰኘ ድርጅት ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹STEM›› ማዕከል ጋር በመተባበር በአርባ ምንጭ ከተማ ከሚገኙ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተወጣጡ የተሻለ የመግባባት ችሎታና የትምህርት ውጤት ያላቸው የ9ኛና 10ኛ ክፍል ተማሪዎች ለ10 ሳምንታት የሚቆይ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተግባቦትና የአመራር ክሂሎት የበይነ-መረብ ሥልጠና ለመስጠት ሰኔ 17/2015 ዓ/ም የማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ከ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተወጣጡ ተማሪዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተግባቦትና የአመራር ክሂሎት የበይነ-መረብ ሥልጠና ሊሰጥ ነው

የንግድ ሥራ ፈጠራ ሃሳብ ማጠቃለያ ውድድር ተካሄደ

Details
Thu, 06 July 2023 7:36 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥራ ፈጠራ ልማትና ማበልጸጊያ ማዕከል አዘጋጅነት በሁሉም ካምፓስ ተማሪዎች መካከል ሲደረግ የቆየው የ2015 ዓ/ም 2ኛ ዙር የንግድ ሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ሰኔ 16/ 2015 ዓ/ም ተጠናቋል፡፡ በማጠቃለያ ፕሮግራሙ ስድስት የቢዝነስ ፈጠራ ሃሳቦች ቀርበው ከ1ኛ እስከ 3ኛ ለወጡ ተወዳዳሪዎች የማበረታቻ ገንዘብ ሽልማት እንዲሁም ለቀሪዎቹ ተወዳዳሪዎች የምስክር ወረቀት ተበርክቷል፡፡ የተሻሻለ የእንጀራ መጋገሪያ ማሽን፣ ዘመናዊ ጡብ ማምረቻ፣ ከአፈር ውጭ ውሃን በመጠቀም የጓሮ አትክልቶችን ማምረትና ከሙዝ ግንድ ወረቀት ማምረት ከቀረቡ የፈጠራ ሥራ ሃሳቦች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የንግድ ሥራ ፈጠራ ሃሳብ ማጠቃለያ ውድድር ተካሄደ

ለICT እና ለቢሮ ማሽን ጥገና ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Thu, 06 July 2023 7:17 am

የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የምርምርና ማኅበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት ከጋሞ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን  ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር ከዞኑ  14 ወረዳዎች፣ ስድስት የከተማ አስተዳደሮችና አምስት የግል ማኅበራት ለተወጣጡ የICT እና የቢሮ ማሽን ጥገና ባለሙያዎች ከሰኔ 12- 16/2015 ዓ/ም የቢሮ ማሽን ጥገና ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለICT እና ለቢሮ ማሽን ጥገና ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኢንፎክን (INFOKEN) የመጻሕፍትና መረጃ ማዕከል ከበጎ አድራጎት ማዕከል (Charity Center) ጋር በመተባበር የማጣቀሻ መጻሕፍትና አልባሳት ድጋፍ አበረከተ

Details
Thu, 01 June 2023 6:40 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኢንፎክን የመጻሕፍትና መረጃ ማዕከል ከበጎ አድራጎት ማዕከል ጋር በመተባበር  በአርባ ምንጭ ከተማ ለሚገኙ ልማት እና አርባ ምንጭ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ ለማረሚያ ብሩህ ተስፋ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲሁም ለሕዝብ ቤተ-መጻሕፍት ከተለያዩ አካላት በልገሳ ያገኟቸውን የመማሪያ ማጣቀሻ መጻሕፍት እና አልባሳት ድጋፍ ግንቦት 22/2015 ዓ/ም  አበርክተዋል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኢንፎክን (INFOKEN) የመጻሕፍትና መረጃ ማዕከል ከበጎ አድራጎት ማዕከል (Charity Center) ጋር በመተባበር የማጣቀሻ...

Arba Minch University Law School Team wins ICRC National Moot Court Competition and is to represent Ethiopia at Arusha, Tanzania in next November

Details
Wed, 31 May 2023 10:26 am

Arba Minch University Law School students Team wins International Committee of Red Cross, ICRC, National Moot Court Competition on International Humanitarian Law held in Addis Ababa from May 29-30/2023. Click here to see the Pictures!

Read more: Arba Minch University Law School Team wins ICRC National Moot Court Competition and is to...

  1. የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ዲፌንስ መርሃ ግብር
  2. በ‹‹ECoD››ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት የሚሠራው የመንገድ ሥራ የመስክ ምልከታ ተደረገ
  3. AMiT Conducts 4th International ICET Conference and Inaugurates EIJET Journal
  4. 4ኛው ‹‹የምኅንድስናና ቴክኖሎጂ ፈጠራና ተግዳሮቶች ለዘላቂ ልማት›› የምርምር ኮንፍረንስ ተካሄደ

Page 193 of 549

  • 188
  • 189
  • 190
  • 191
  • 192
  • 193
  • 194
  • 195
  • 196
  • 197

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Copyright © 2026 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap