
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ በ ‹‹Geography and Environmental Studies›› ትምህርት ክፍል በ ‹‹Environment and Natural Resource Management›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ እጩ ዶ/ር ጀምበር በክረ ኅዳር 21/ 2017 ዓ/ም ከ ጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በጫሞ ካምፓስ በሚገኘው የ ‹‹GIS Lab›› ውስጥ ያቀርባል፡፡

- Details
‹‹Huawei Technologies›› ኩባንያ በ ‹‹Huawei ICT Competition 2024/25›› ዙሪያ ለአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ገለጻ ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በ ‹‹Huawei ICT Competition 2024/2025›› ዙሪያ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ገለጻ ተሰጠ

- Details
Arba Minch University (AMU) marked the 11th Global Entrepreneurship Week from November 18-22, 2024, under the theme "Ensuring Institutional Autonomy through Being an Entrepreneurial University." The week-long event featured a series of activities designed to inspire entrepreneurial thinking and foster innovation among students and faculty members. Click here to see more photos.
Read more: AMU Celebrates 11th Global Entrepreneurship Week with a Focus on Institutional Autonomy

- Details
የዩኒቨርሲቲው ሥራ ፈጠራ ልማትና ማበልጸጊያ ማዕከል 11ኛውን ዓለም አቀፍ የኢንተርፕርነርሽፕ ሣምንት ከኅዳር 9/2017 ዓ/ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ ለሦስተኛ ጊዜ በሥልጠና፣ በቢዝነስ ሃሳብ ውድድርና በሌሎች መርሃ ግብሮች ሲያከብር የቆየ ሲሆን ኅዳር 13/2017 ዓ/ም በፓናል ውይይት የመዝጊያ ፕሮግራሙን አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲው ተመድበው ለመጡ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች ከኅዳር 12-13/2017 ዓ/ም የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡