• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
previous arrow
next arrow

የትምህርት ሚኒስቴር ልኡካን ቡድን ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ጋር ተወያየ

Details
Fri, 01 November 2024 6:26 am

በኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የተመራ የልኡካን ቡድን ጥቅምት 21/2017 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተገኝቶ የዩኒቨርሲቲውን ማኅበረሰብ አወያይቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የትምህርት ሚኒስቴር ልኡካን ቡድን ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ጋር ተወያየ

AMU and DNDi Launch Mycetoma Mapping Project in Tigray Region; Aims to Combat NTDs

Details
Thu, 31 October 2024 2:29 pm

Arba Minch University/AMU/ in collaboration with the Drugs for Neglected Diseases initiative (DNDi) launched a segment of the Nationwide Mycetoma Mapping project in Ethiopia's Tigray Region aiming at tackling the debilitating fungal infection, mycetoma. This event took place at Ayder Comprehensive Specialized Hospital in Mekelle from October 25-26/2024 following the project's launch in Arba Minch. Click here to see more photos.

Read more: AMU and DNDi Launch Mycetoma Mapping Project in Tigray Region; Aims to Combat NTDs

ዩኒቨርሲቲው የሚያከናውናቸው የምርምር ሥራዎች የተቋሙን ዓለም አቀፋዊ እይታ እንዲጨምሩ ማስቻላቸው ተገለጸ

Details
Wed, 30 October 2024 8:03 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውናቸው ውጤታማ የምርምር ተግባራት የተቋሙን የዓለም አቀፍ እይታ እንዲጨምር ማስቻሉን የዩኒቨርሲቲው ምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝንት ጽ/ቤት ገልጿል፡፡

Read more: ዩኒቨርሲቲው የሚያከናውናቸው የምርምር ሥራዎች የተቋሙን ዓለም አቀፋዊ እይታ እንዲጨምሩ ማስቻላቸው ተገለጸ

የዕጩ ዶ/ር አስናቀው ሙሉዓለም የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Details
Mon, 28 October 2024 1:44 pm

በአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ‹‹Water Resources & Irrigation Engineering›› ፋከልቲ በ ‹‹Ground Water Engineering›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር አስናቀው ሙሉዓለም   የመመረቂያ ጽሑፍ ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም የውጭና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ የመመረቂያ ጹሑፉ አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላቱ በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝቶ ጸድቋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የዕጩ ዶ/ር አስናቀው ሙሉዓለም የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ ወጣቶች የሰብእና ግንባታ (Mindset) ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 28 October 2024 12:53 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከአርባ ምንጭ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ ወጣቶች ከመስከረም 11-15/2017 ዓ.ም ለ5 ተከታታይ ቀናት የቆየ የሰብእና ግንባታ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ ወጣቶች የሰብእና ግንባታ (Mindset) ሥልጠና ተሰጠ

  1. የዕጩ ዶ/ር መስፍን ረታ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ
  2. AMU Signs Agreement with EUR-ISS, AMPSI and Alliance College
  3. የኢኮኖሚ አቅማቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ሴት ተማሪዎች የንጽሕና መጠበቂያ ድጋፍ ተደረገ
  4. ለአርባ ምንጭ 2ኛ ደረጃና መሠናዶ ት/ቤት ሴት ተማሪዎች የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ

Page 73 of 528

  • 68
  • 69
  • 70
  • 71
  • 72
  • 73
  • 74
  • 75
  • 76
  • 77

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap