- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሁሉ አቀፍ ሴክተር ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ለአስተዳደር ዘርፍ አመራሮች ከግንቦት 21-25/2015 ዓ/ም በሕይወትና አእምሮ ውቅር ላይ ያተኮረ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ በሥልጠናው የስኬታማ ሕይወት መርሆዎች፣ ማንነትንና የመኖርን ምክንያት ማወቅ፣ የግልና የተቋም ራእይ፣ ህልም እውን ማድረግና የመሳሰሉ ርእሰ ጉዳዮች ተዳስሰዋል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ዘርፍ አመራሮች በሕይወትና አእምሮ ውቅር ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት አስተባባሪዎችና ባለሙያዎች በጋሞ ዞን ውስጥ በዩኒቨርሲቲው የሚደገፉ የጎልማሶች ትምህርት ማእከላት የትምህርት አሰጣጥና አፈጻጸማቸውን ከግንቦት 21-27/2015 ዓ/ም ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሚደገፉ የጎልማሶች ትምህርት ማእከላት ምልከታ ተደረገ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት በሀገር አቀፍ አምሳለ ፍርድ ቤት ውድድር አሸንፈው ለተመለሱ የት/ቤቱ ተማሪዎች ግንቦት 24/2015 ዓ/ም አቀባበል አድርጓል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት በሀገር አቀፍ አምሳለ ፍርድ ቤት ውድድር ላሸነፉ ተማሪዎች አቀባበል አደረገ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከአርባ ምንጭ ከተማ ሴቶችና ሕጻናት ጉዳዮች ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከከተማው አስተዳደር ለተወጣጡ ሴት የሥራ ኃላፊዎች የአመራርነት ሥልጠና ግንቦት 4/2015 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ሴት የሥራ ኃላፊዎች የአመራርነት ሥልጠና ተሰጠ
- Details
Arba Minch University and the Christian Aid team visited Dingamo Pico-hydropower project which is under construction at Gamo Zone, Kamba Zuria Woreda with budget from Arba Minch University and Christian Aid, on June 13, 2023. Click here to see the pictures.
Read more: AMU-Christian Aid Team Visits Dingamo Pico-hydropower Project; 60 Percent Executed






