• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የዕጩ ዶ/ር ሀብታሙ ፀጋዬ የፒ. ኤች. ዲ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Details
Fri, 18 November 2022 2:05 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሒሳብ ትምህርት ከፍል በ‹‹Opበአርባ ምንጭ ዩኒቨርeration Research›› ትምህርት ፕሮግራም  የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩት ዕጩ ዶ/ር ሀብታሙ ፀጋዬ የምርምር ሥራቸውን ኅዳር 3/2015 ዓ/ም የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎች በተገኙበት አቅርበው ተገምግሟል፡፡ የመመረቂያ ጽሑፉም አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላት በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የዕጩ ዶ/ር ሀብታሙ ፀጋዬ የፒ. ኤች. ዲ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

በምክትል ፕሬዝደንትነት ማዕረግ ለውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተርነት የቀረቡ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የስትራቴጂክ ዕቅድ ገለጻ አቀረቡ

Details
Thu, 17 November 2022 11:50 am

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተርነት ውድድር ነሐሴ 19/2014 ዓ.ም በወጣው ማስታወቃያ መሠረት የቀረቡ 7 ዕጩ ተወዳዳሪዎች የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ አባልና የኢትዮጵያ ሚትዮሮሎጂ ኤጀንሲ ዳይሬክተር፣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንትና ም/ፕሬዝደንቶች፣ የሴኔት አባላት፣ የመምህራን ማኅበር ተወካይ፣ የተማሪ ኅብረት ተወካይና የአስተዳዳር ሠራተኞች ተወካይ በተገኙበት  የስትራቴጂክ ዕቅዶቻቸውን  ኅዳር 6/2015 ዓ.ም ካቀረቡ በኋላ የሴኔት ድምጽ አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት ተከናውኗል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በምክትል ፕሬዝደንትነት ማዕረግ ለውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተርነት የቀረቡ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የስትራቴጂክ ዕቅድ ገለጻ አቀረቡ

በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለፊዚክስ ቤተ-ሙከራ አዲስ በተገዙ ቁሳቁሶች አጠቃቀም ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

Details
Wed, 16 November 2022 12:55 pm

በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለፊዚክስ ትምህርት ክፍል ቤተ-ሙከራ በተገዙ ቁሳቁሶች አጠቃቀም ዙሪያ የአሠልጣኞች ሥልጠና ከጥቅምት 28 -ኅዳር 11/2015 ዓ/ም ለተከታታይ 15 ቀናት እየተሰጠ ይገኛል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለፊዚክስ ቤተ-ሙከራ አዲስ በተገዙ ቁሳቁሶች አጠቃቀም ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

የኢትዮጵያ ጂኦግራፊክ ኢንፎርሜሽን ሲስተም (GIS) ሶሳይቲ ቅርንጫፍ ቢሮ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከፈተ

Details
Wed, 16 November 2022 12:31 pm

በዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የኢትዮጵያ ጂኦግራፊክ ኢንፎርሜሽን ሲስተም /GIS/  ሶሳይቲ ቅርንጫፍ ቢሮ ኅዳር  3/2015 ዓ/ም ተከፍቷል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ፎይጫኑ

Read more: የኢትዮጵያ ጂኦግራፊክ ኢንፎርሜሽን ሲስተም (GIS) ሶሳይቲ ቅርንጫፍ ቢሮ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከፈተ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንትነት የቀረቡ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የስትራቴጅክ ዕቅድ ገለጻ አቀረቡ

Details
Tue, 15 November 2022 3:57 pm

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኘሬዝደንትነት ውድድር ነሐሴ 19/2014 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የቀረቡ 13 ዕጩ ተወዳዳሪዎች የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ፣ የመምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞች እና የተማሪዎች ተወካዮች፣ የዩኒቨርሲቲው ሴኔትና ካውንስል አባላት፣ ነባር መምህራን እና ተመራማሪዎች በተገኙበት የስትራቴጅክ ዕቅዶቻቸውን ኅዳር 5/2015 ዓ.ም እያቀረቡ የሴኔት ድምፅ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት ተከናውኗል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንትነት የቀረቡ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የስትራቴጅክ ዕቅድ ገለጻ አቀረቡ

  1. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 1.5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
  2. በነፃ የሕግ ድጋፍና በካምፓላ ስምምነት ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ ተካሄደ
  3. 16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ወር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ
  4. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሴኔት አባላት ጥሪ ማስታወቂያ

Page 199 of 513

  • 194
  • 195
  • 196
  • 197
  • 198
  • 199
  • 200
  • 201
  • 202
  • 203

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap