• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የስትራቴጅክ ዕቅድ ገለጻ ቀን ማስታወቂያ

Details
Thu, 10 November 2022 2:33 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ19/12/2ዐ14 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲውን ፕሬዝደንት አወዳድሮ ለመሰየም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ከተመዘገባችሁት ተወዳዳሪዎች ዝቅተኛውን መስፈርት በማሟላት በመመሪያው መሠረት ከስር በስም የተገለጻችሁ ተወዳዳሪዎች ኅዳር 5/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ለሚከናወነው ፓናል ኢንተርቪው እና ስትራቴጅክ ዕቅድ ገለፃ የተመረጣችሁ በመሆኑ በስም ዝርዝሩ ቅደም ተከተል መሠረት በተከታታይ ስለምታቀርቡ በተጠቀሰው ቀን በአዲሱ የስብሰባ አዳራሽ በሰዓቱ እንድትገኙ እናስታውቃለን፡፡

Read more: የስትራቴጅክ ዕቅድ ገለጻ ቀን ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

Details
Wed, 09 November 2022 3:54 pm

 

የአፍሪካ ወጣቶች ወር በአፍሪካ ደረጃ “Breaking the Barriers to Meaningful Youth Participation and Inclusion in Advocacy” በሚል መሪ ቃል ከኖቨምበር 01/2022 እ.ኤ.አ ጀምሮ እየተከበረ የሚገኝ ሲሆን በሀገራችን ደግሞ በነገው ዕለት ከጧቱ 02፡30 ጀምሮ በዋናው ግቢ በሚገኘው ትልቁ አዳራሽ “ንቁ የወጣቶች ተሳትፎና ተካታችነት ለስብዕና ልማት” በሚል መሪ ቃል ለ16ኛ ጊዜ  ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር የወጣቱን ግንዛቤ፣ ተሳትፎና ስብዕና በሚገነባ መልኩ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች የሚከበር ይሆናል፡፡  በልዩ ትኩረት በትምህርትና ስብዕና ልማት፣ ወጣትና ሥራ ፈጣሪነት፣ የወጣቶች ተዋልዶ ጤናና ስብዕና ልማት እና አደንዛዥ ዕጽ በወጣቶች ስብዕና ላይ የሚያስከትለው ተጽዕኖና ሌሎችም የውይይት ጉዳዮች የተካተቱበት ይሆናል፡፡

Read more: ማስታወቂያ

AMU congratulates and applauds to Pal Mai Deng on his current government appointment as Water Resources & Irrigation Minister of the Republic of South Sudan

Details
Wed, 09 November 2022 3:14 pm

Arba Minch University congratulates and wishes all the best to Pal Mai Deng, AMU post graduate Masters of Business Administration (MBA) 1st year foreign student, on his current government appointment as the Minister for Water Resources and Irrigation in the Republic of South Sudan. He is one of the foreign students who got Master’s Degree Scholarship in MBA program and joined Arba Minch University in the year 2021. To See more Pictures Click here.

Read more: AMU congratulates and applauds to Pal Mai Deng on his current government appointment as Water...

በሳሙና ማምረት ላይ ለተደራጁ 6 ማኅበራት ከ7 መቶ ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

Details
Fri, 04 November 2022 2:02 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና  ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የማኅበረሰብ ጉድኝት ማ/ጽ/ቤት በአርባ ምንጭ ከተማ እና አጎራባች ቀበሌያት በፈሳሽና ደረቅ ሳሙና አዘገጃጀት ሥራ ላይ ለተደራጁ 6 ማኅበራት ለሥራው የሚያግዙ የአላቂና ቋሚ ቁሳቁስ ድጋፍ ጥቅምት 17/2015 ዓ/ም አድርጓል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በሳሙና ማምረት ላይ ለተደራጁ 6 ማኅበራት ከ7 መቶ ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

የእጩ ዶ/ር ተመስገን ዲንጋሞ የፒ ኤች ዲ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Details
Fri, 04 November 2022 1:35 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በባዮሎጂ ትምህርት ክፍል «Bio Diversity Conservation and Management» ትምህርት ፕሮግራም ላላፉት 5 ዓመታት የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩት እጩ ዶ/ር ተመስገን ዲንጋሞ የምርምር ሥራቸውን ጥቅምት 21/2015 ዓ/ም የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎች በተገኙበት አቅርበው ተገምግሟል፡፡ የመመረቂያ ጽሑፉም አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላት በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የእጩ ዶ/ር ተመስገን ዲንጋሞ የፒ ኤች ዲ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

  1. ለአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች በወባ በሽታ ምርመራና ሕክምና አሰጣጥ አዳዲስ አሠራሮች ላይ ሥልጠና ተሰጠ
  2. የማዕድን ዘርፍ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ያለውን አበርክቶ ከፍ ለማድረግ በትኩረት መሥራት ይገባል ተባለ
  3. የሐዘን መግለጫ
  4. AMU Senate Promotes Dr. Tesfaye Habtemariam to an Associate Professor

Page 202 of 513

  • 197
  • 198
  • 199
  • 200
  • 201
  • 202
  • 203
  • 204
  • 205
  • 206

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap