• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Offices
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • SYMPOSIA
    • Sustainable Water Resources Development
    • ICET
    • Science for Sustainable Development
    • Research for Development
    • Indigenous Knowledge Studies
    • Annual Research and Publication Review
    • International Enset Symposium
      • Enset Symposium 2024
      • Enset Symposium 2023
    • PUBLIC EVENTS
      • FDRE, Nations and Nationalities Day
      • FDRE, Patriots' Day
      • Victory of Adwa
      • Community and Science Open Day
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
1.jpeg
2.jpeg
EngShalekaGirmaMuluneh.jpeg
CallforPaper-3.jpeg
previous arrow
next arrow

የዋጋ ግሽበት ሳይንሳዊ ጥናት ላይ ትምህርታዊ ገለጻ ተሰጠ

Details
Wed, 15 June 2022 6:03 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ምርምር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አዘጋጅነት በሀገሪቱ እየጨመረ የመጣውን የዋጋ ግሽበት አስመልክቶ በተሠራ ጥናታዊ ጽሑፍ ላይ ለት/ክፍሉ መምህራንና ለባለ ድርሻ አካላት ሰኔ 3/2014 ዓ/ም ትምህርታዊ ገለጻ ተሰጥቷል፡፡

Read more: የዋጋ ግሽበት ሳይንሳዊ ጥናት ላይ ትምህርታዊ ገለጻ ተሰጠ

በአመራር ክሂሎት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራና ሰብእና ግንባታ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 15 June 2022 5:51 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት ት/ክፍል ከጋሞ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር በወጣቶች ሰብእና ግንባታ፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ እና በአመራር ክሂሎት ዙሪያ በጨንቻ ወረዳ ለሚገኙ ወጣት አደረጃጀቶች፣ ኢንተርፕራይዞችና ሥራ ፈላጊ ወጣቶች ሰኔ 3/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: በአመራር ክሂሎት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራና ሰብእና ግንባታ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

20ኛው ዓለም አቀፍ ‹‹ዘላቂ የውሃ ሀብት ልማት›› የምርምር ሲምፖዚየም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Details
Mon, 13 June 2022 3:12 pm

በአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት 20ኛው ዓለም አቀፍ ‹‹ዘላቂ የውሃ ሀብት ልማት›› የምርምር ሲምፖዚየም ከሰኔ 3-4/2014 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡

Read more: 20ኛው ዓለም አቀፍ ‹‹ዘላቂ የውሃ ሀብት ልማት›› የምርምር ሲምፖዚየም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

አርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከተለያዩ ተቋማት ከመጡ አካላት ጋር በትብብር ለመሥራት ውይይት አካሄደ

Details
Mon, 13 June 2022 3:03 pm

አርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት 20ኛው ‹‹የውሃ ሀብቶች ለዘላቂ ልማት›› ዓለም አቀፍ የምርምር ሲምፖዚየም ላይ እንዲታደሙ ከተጋበዙ ከተለያዩ ተቋማት የመጡ አካላት ጋር ሰኔ 1/2014 ዓ/ም በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ውይይት አካሂዷል፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከተለያዩ ተቋማት ከመጡ አካላት ጋር በትብብር ለመሥራት ውይይት አካሄደ

የውሃ፣ የውሃ ዲፕሎማሲና ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መማክርት ፎረም በይፋ ተመሠረተ

Details
Mon, 13 June 2022 8:21 am

ስለድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና የውሃ ሀብት ግንዛቤ ለመፍጠር በቅንጅት ለመሥራት የሚያስችል የውሃ፣ የውሃ ዲፕሎማሲና ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መማክርት ፎረም ሰኔ 2/2014 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በይፋ ተመሥርቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የውሃ፣ የውሃ ዲፕሎማሲና ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መማክርት ፎረም በይፋ ተመሠረተ

  1. በሕግ፣ ፍትህና ሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ በትብብር መሥራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተካሄደ
  2. በሕግ ት/ቤት የመጀመሪያው ዓለም ዓቀፋዊ የምርምር አውደ ጥናት ተካሄደ
  3. በ2013 እና 2014 በጀት ዓመታት ምርምርን መነሻ በማድረግ ወደ ትግበራ የገቡ የምርምር ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ
  4. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመስኖ ውሃ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክቶች ዲዛይንና ጥናት የውል ስምምነት ተፈራረመ

Page 265 of 550

  • 260
  • 261
  • 262
  • 263
  • 264
  • 265
  • 266
  • 267
  • 268
  • 269

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Copyright © 2026 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap