• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የሥራ ፈጠራ ልማት ማፍለቂያ ማዕከል ለ2014 ዓ/ም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች የሥራ ፈጠራ ክሂሎት ሥልጠና ሰጠ

Details
Tue, 12 October 2021 12:56 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥራ ፈጠራ ልማት ማፍለቂያ ማዕከል በሁሉም ካምፓሶች ለሚገኙ የ2014 ዓ/ም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ከመስከረም 25-26/2014 ዓ/ም የሥራ ፈጠራ ክሂሎት /Entrepreneurship Skill/ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ 

Read more: የሥራ ፈጠራ ልማት ማፍለቂያ ማዕከል ለ2014 ዓ/ም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች የሥራ ፈጠራ ክሂሎት ሥልጠና ሰጠ

የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር ማጣሪያ ላለፉ ተማሪዎች ሽልማት አበረከተ

Details
Tue, 12 October 2021 12:56 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ልማት ማፍለቂያ ማዕከል የቢዝነስ ሃሳብ አቅርበው ማጣሪያውን ላለፉ 5 የ2014 ዓ/ም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች መስከረም 26/2014 ዓ/ም ሽልማት አበረከተ፡፡

Read more: የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር ማጣሪያ ላለፉ ተማሪዎች ሽልማት አበረከተ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ከ 6 ሺህ በላይ ተማሪዎች አስመረቀ::

Details
Sat, 09 October 2021 5:40 pm

ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ፣ በ2ኛና በ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ያሠለጠናቸውን 6,730 ተማሪዎች ለ34ኛ ጊዜ መስከረም 29/2014 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የፕሮፌሰርነት አካዳሚክ ማዕረግ ለአንድ መምህርና ተመራማሪም ሰጥቷል። ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ   

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ከ 6 ሺህ በላይ ተማሪዎች አስመረቀ::

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን የመንግሥት ምሥረታ አስመልክቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ

Details
Wed, 06 October 2021 6:47 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መስከረም 24/2014 ዓ/ም በተካሄደው 6ኛው ሀገራዊ የመንግሥት ምሥረታ ክቡር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጥዎ የተሰማውን ደስታ እየገለጸ የኃላፊነትዎ ዘመን የኢትዮጵያ ብልፅግና የሚረጋገጥበት፣ የከፍታና የስኬት እንዲሆን በመላው የዩኒቨርሲቲው መኅበረሰብ ስም የመልካም ምኞት መልዕክቱን ያስተላልፋል። 

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን የመንግሥት ምሥረታ አስመልክቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ

በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት ለማስጀመር የውጭ ሥርዓተ-ትምህርት ግምገማ ተካሄደ

Details
Wed, 06 October 2021 6:47 am

የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ት/ክፍል ጋር በመተባበር በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት ለመክፈት የሚያስችል የውጭ ሥርዓተ-ትምህርት ግምገማ መስከረም 20/2014 ዓ/ም አካሂዷል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ   

Read more: በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት ለማስጀመር የውጭ ሥርዓተ-ትምህርት ግምገማ ተካሄደ

  1. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን 5 ሺህ ያህል ተማሪዎችን ሊያስመርቅ ነው
  2. ለ4ኛ ዓመት የኤሌክትሪካልና ኮምፕዩተር ምኅንድስና ተማሪዎች በሙሉ
  3. የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የ2014 ዓ/ም የምርምር ንድፈ ሃሳብ ተገመገመ
  4. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ክልል ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር የባዮ-ጋዝ ግንባታ ለማካሄድ ስምምነት ተፈራረመ

Page 267 of 513

  • 262
  • 263
  • 264
  • 265
  • 266
  • 267
  • 268
  • 269
  • 270
  • 271

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap